ወቅቱ ግድ የሚለው በአመጽ ነጻ መውጣት ወይንም በአመጽ መፈራረስ (እውነቱ ቢሆን)
አንድ ሰው የሚመስለው አብይ አህመድ አንድም ሁለትም ነው፡፤ አቋምና መርህ የለውም፡፤ ራሱ በራሱ የአገሪቱ ቁጥር አንድ ችግር ነው፡፡ ለዚህም ነው የአገሪቱ ችግሮች አንዱ በአንዱ
ቆሜ ነው እምሞተው ( አሥራደው ከካናዳ )
አልጠብቅም ሞትን – ተኝቼ ባልጋዬ ፤ እኔው እሄዳልለሁ – ፈረሴን ቼ ! ብዬ ፤ አልፈልግም ዋሻ – የምደበቅበት ፤ አልፈልግም ጢሻ – የምሸሸግበት ፤
መታደግ ለኢሀዴግ ወይስ ለአገር ?
ኢትዮጵያ ከድህረ ኢህአዴግ ጀምሮ ሠላም እና መረጋጋት የሚባል ነገር እንደራቃት መኖሯን የሚካድ ባይሆንም እንደዛሬዉ በይፋ አበጀን ጦርነት መባሉ ግን ጦርነት ለምን እና ለማን ብሎ
በጎጃም ለወሬ ነጋሪ ያልተረፈው ሰራዊት ! | እንደ አብይ ሰላማዊ ተቃውሞ ትግል የሚፈራ የለም!
https://youtu.be/Z1pcQWGAIBU?si=Ph_mygvZEOYq4X5Y በጎጃም ለወሬ ነጋሪ ያልተረፈው ሰራዊት ! | እንደ አብይ ሰላማዊ ተቃውሞ ትግል የሚፈራ የለም!
“ድሃውን በማፈናቀል ላይ የሚገነባ ከተማ ‘ስማርት’ ሳይሆን የሰይጣን ከተማ ነው።” ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ [ኤኮኖሚስት]
“ድሃውን በማፈናቀል ላይ የሚገነባ ከተማ ‘ስማርት’ ሳይሆን የሰይጣን ከተማ ነው።” ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ [ኤኮኖሚስት]
የበሰለ ፣ የተረጋጋ እና በእውቀት የታገዘ ውጫዊ እና ውስጣዊ ትግል ለዘላቂ እና አፋጣኝ ድል
በአሁኑ ስዓት የአማራው ትግል በአገር ቤትም ሆነ በውጭ ሃገራት እየተጧጧፈ እና አመርቂ ውጤት እያስገኘ ነው። መታወቅ ያለበት የትግሉ ፋና ወጊ ፣ ባለቤቱ ፣ የትግሉን
ቀጥታ ስርጭት በቪድዮ! የሸዋ ጀግኖች ቁጣ! The Voice of Amhara
https://youtu.be/hkIqZ7iBg_U?si=JoXKgMbRNa5mmNJI https://youtu.be/E_qHMoOJlzQ?si=5SrDefCRZPlwUBoL ቀጥታ ስርጭት በቪድዮ! የሸዋ ጀግኖች ቁጣ! The Voice of Amhara
ከአበበ ገላው ለፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ለቀረበለት ጥያቄ ለሰጠው መልስ የቀረበ ሳይንሳዊ ትችት !
በእግጥስ ኤትኒክ–ፌዴራሊዝም ለአገራችን ጥሩው መፍትሄ ነው ወይ? በርግጥስ ከጎሳ ጋር የተያያዘ የአገዛዝ መዋቅር በአፄ ኃይለስላሴም ሆነ በደርግ ዘመን ተዘርግቶ ነበር ወይ? ከአበበ ገላው ለፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ለቀረበለት ጥያቄ ለሰጠው መልስ የቀረበ