ወቅቱ ግድ የሚለው በአመጽ ነጻ መውጣት ወይንም በአመጽ መፈራረስ (እውነቱ ቢሆን)

አንድ ሰው የሚመስለው አብይ አህመድ አንድም ሁለትም ነው፡፤ አቋምና መርህ የለውም፡፤ ራሱ በራሱ የአገሪቱ ቁጥር አንድ ችግር ነው፡፡ ለዚህም ነው የአገሪቱ ችግሮች አንዱ በአንዱ ላይ እየተደራረቡ መጥተውና በጣም ገዝፈው እዚህ ደረጃ የደረሱት፡፡ ለሰወች የስበእና መለኪያ ሚዛን ቢኖር የእርሱ ስበእና ከዜሮ በታች ነው ማለቱ ይቀላል፡፡

አገሪቱና ህዝቧ መቼም ቢሆን እንደ አሁኑ “ታች” ወርደው አያውቁም፡፡ ወላ በጣሊያን ጊዜ ወላ በወያኔ ጊዜ፡፡ አብይና መንጋው ኦሮሙማ  በስልጣን ላይ ሆነው አገራዊ ምክክር፣ ውይይት፣ ድርድር፣ ቀይ ባህር፣ ወደብ፣  እድገት …ወዘተ የማይሉት ነገር የለም፡፤ መነሻቸውም የህዝቡን ልብ አይተው፣ ገምተውና ንቀውትም ነው፡፡ አኔ እንዲህ ነው እንዲያ ነው እያልኩ አሁን ነገር አላበዛም፡፡

በበደልና በግፍ ክምር ላይ ተንሰራፍተው የሚንፈላሰሱትን የኦሮሙማ ገዥወች ለአማራ ህዝብ የህልውና (የአትግደሉኝ) ተጋድሎ የቆመው የፋኖ ትግል ያስፈራቸው ቢመስልም ፋኖን ተዋግተው ማንበርከክ አልቻሉም፡፡ ባለመቻላቸውም የአማራውን ህዝብ የታሪክ አሻራወችን በከባድ መሳሪያ እያወደሙትና ህዝቡንም ያለምህረት በታንክ በድሮንና በመድፍ እየጨፈጨፉት ነው፡፡ በዚህ ድርጊታቸውም ፋኖ ክልሉን ነጻ አድርጎ  በድል ወደ አዲስ አበባ እስከሚገባ ድረስ ይቀጥላሉ፡፡ ከዚያ በፊት ግን በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በአቋራጭ ሊሆኑ የሚችሉ ወይንም ቢተገበሩ ለነጻነት ትግሉ መስዋእት መሆንን ሊቀንሱ የሚችሉ ሶስት ሀቆችን በጥንቃቄ ማየቱ ይጠቅማል ብየ ስላስብኩ እነዚሁኑ ሶስት ሀቆች  እንደሚከተለው በጣም በአጭሩ እንደሚከተለው አቅርቢያቸዋለሁ፡፡፡

አሁን የፖለቲካ ስልጣን መፍለቂያ በሆነችው በመዲናዋ በአዲስ  አበባ ውስጥ ሶስት ሀቆች አሉ፦

ሀቅ ቁጥር አንድ   አዲስ አበቤ በቋፍ ነው ያለው፡፡

ሀቅ ቁጥር ሁለት፡  የጽበል አስፈላጊነት፦ ከችግሩ አጣዳፊነት አንጻር አዲስ አበባ ውስጥ ህዝቡ ፈንቅሎ መነሳት እንዲችል የሚያነሳሳ ጸበል ነገር መረጨት አለበት፡፡ ይህም  ጸበል  አጥፍቶ  የሚጠፋ ከተቻለም በከተማዋም ሆነ በፌደራል ደረጃ በተረኞቹ ባለስልጣናት ላይ ፈጣን ጥቃትን ፈጽሞ መሰወር የሚችል መቺ ሀይል/ ስኳድ የግድ መሰማራት አለበት፡፡  ለዚህም ሀላፊነት ድብቅና ረቂቅ ድርጅትና ዝግጅት ያስፈልጋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  ለቸኮለ! ረቡዕ ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

ሀቅ ቁጥር ሶስት፡ ህዝቡ በቋፍ እንደመሆኑ መጠን አንድ ጊዜ ክብሪቱ ተጭሮ እሳቱ ቦግ ካለ የአዲስ አበባ የህዝብ አመጽና ትግል መጨረሻው ሳይደርስ አይቆምም፡፡ አንዴ ፈንድቷላ፡፤ ለዘመናት የታሸውና የተረገጠው አዲስ አበቤ የየበኩሉን የተግባር እርምጃ ይወስዳል፡፡

በዚህም ከሚቀጥሉት ሁለት ሁነቶች  ከሁለቱ አንዱ የግድ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ አንድም የእርስ በእርስ ጦርነቱን እውን ያደርጋል፡፡ አለበለዚያም እርምጃው ለይቶ የኦሮሙማን እድሜ ያሳጥርና ወደህዝባዊ የሽግግር ስርአት ያመራል፡፡ ይህም የሽግግር ስርአት ሁሉንም በማሳተፍ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ይሁንታ ያገኘና ‘ለህዝብ ከህዝብ በህዝብ” የሚሆን  አስተዳደርን ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እውን ያደርጋል፡፡

ሁለተኛው “ሁነት” ቢሆን ይመረጣል፡፡ አንደኛው ሁነት እውን ከሆነ ግን የአገሪቱ እጣ ፈንታ ይለይለታል፡፡ በዚህም ሆነ በዚያ በሁለቱም ሁነቶች የወቅቱ የኦሮሙማ ገዥወች ያበቃላቸዋል፡፡ ፋኖ በዚህም ሆነ በዚያ ይህንን ያህል ርቀት ለሚወስድ ተጋድሎ ዝግጁ ይመስላል፡፡ ድል ለፋኖ!! እኔም ፋኖ ነኝ፡፡

4 Comments

  1. ተስፋ መቁረጥ መጥፎ ነው፡፡ ወደ መጥፎ መንፈስ ይመራል፡፡ ተስፋ መቁረጥ የሚመጣው ደግሞ ከአላማ ጥራት (clarity) ማጣት እና ክትንታኔ ሳይሆን ከምኞት ከሚነሳ ቅዠት ነው፡፡ ግብ ክሌለው የብሶት ፖለቲካ ማለት ነው፡፡ ለማንኛውም ሁለቱም አይሆንም! ስለዚህ እንደዚህ ተስፋ የቆረጡ ስዎች ቁጥራቸው እየበዛ ሲሄድ የመጨረሻው ካርድ “ነጻ የአማራ መንግስት ይቋቋም” የሚል ይሆናል፡፡ ችግሩ እሱም ቢሆን በጉልበት አይቻልም፡፡ ይሞከር ቢባል እንኳ የሚሻለው አንቀጽ 39ን በመጠቀም ነው፡፡ “አታስጎምዡን” የሚሉ ብዙ ሃይሎቸ እንዳሉም መረሳት የለብትም፡፡ በየትም አዙረህ እየው ኢትዮጵያ አትፈርሰም፡ ከፈረሰች ግን የመጨረሻውን የግመሏን ጀርባ የሚሰብረውን ሳር/ስንበሌጥ የሚጥሉት “ከማንም በላይ እንወድሻለን” የሚሉ ህይሎች ናቸው፡፡

    አንድ ቲክቶክ ላይ ያየሁትን የኢትዮጵያን ፖለቲካ ዉጥንቅጥ ማሳያ ልንገራቺሁ፡፡ ልጅቷ “ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ” አድርጋ ነው ራሷን ያቀረበችው፡፡ እናም አንድ የእሽግ ዉሃ ብራንድ ላስቲኩ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያን ባንዲራ ስላነሳ “ይህንን ዉሃ አትግዙ” ብላ ትቀሰቅሳለች፡፡ ይቺ ልጅ ያላየችው ግን ያንን ባንዲራ የማይቀበሉ ሌሎች ሚሊዮኖች ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ ነው፡፡

  2. የአላማ ጽናት ገለ መሌ የሚባል ነገር የለም። ልብ ያለውና በራሱ የቆመ መጠየቅ ያለበት አንድ ጉዳይ ለምን ይሆን ከዘመን ዘመን በጠበንጃ አፈሙዝ ብቻ ችግራችን ለመፍታት ወንድምና እህቶቻችን ገድለን የምንፎክረው። በለው ያዘው ጥለፈው እያለን ዝንተ ዓለም እርስ በእርስ የምንጫረሰው? አሁን እንሆ በፍልስጤምና በእስራኤል የሚደረገው ፍልሚያ በሁለቱም ወገን እንባ ይስፈስሳል። ሰው ያፈናቅላል። እመኑኝ ለውጥ ግን አያመጣም። የእኛውም ፍትጊ ውጤቱና መዳረሻው አልቦ ነው። የአለም የዜና ጡሩባም ዪክሬን የሱዳንና ሌሎችንም ሃገሮች የቀን ቀን ግፍ የሚፈጸምባቸውን ቦታዎች ረስቶ ሁሉም ነገር የዚሁ ግጭት ዜና አነብናቢ ሆኗል። ወረተኛው የዓለም ፓለቲካ ያልተረዳው ነገር ቢኖር ዛሬ በጋዛ ሰርጥ የምናየው ግፍና መከራ ምንጩ እንግሊዞች መሆናቸውን ነው። የያኔው ሊግ ኦፍ ኔሽን ለአይሁዶች መኖሪያ አርጀንቲናን ወይም ዪጋንዳን እንደ አማራጭ አቅርቦ ሳይሳካለት ቀረ። አርጀንቲና በሁለተኛው ዓለም ጦርነት በጦርነት ወንጀል የሚፈለጉ ጀርመኖችና ጣሊያኖች ወረሯት። የዚያች ሃገር ኔቲቭ ሰዎች በዚህም በዚያም ተፈናቅለው አሁን ላሉበት ደረሱ። ዪጋንዳም የሚልተን ኦቦቴና የደም አፍሳሹ ኢዲያሚን ጊዜን ተሻግራ ዛሬ ላለችበት ሁኔታ ደርሳለች።
    የሃበሻው ምድር ግን የ3ሺ ዘመን ነጻነት አለን እያለን በድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ ዛሬም ከአውራ ጣት አመልካች ጣት ይበልጣል በማለት አሳዳጅና ተሳዳጅ ሲራወጡባት እናያለን። Brothers at War – Tekeste Negash በጻፈው መጽሃፍ ላይ እንዳስቀመጠው አንዳንዴ የምንጋጭበትን ትክክለኛ ሁኔታ አናውቅም። ዝም ብሎ መደንፋትና መገዳደል ነው። ይህ አስተሳሰብ እስካልተለወጠ ድረስ ሃገር ሃገር መሆኗ ፈታኝና ከከፋም አፍራሽ ሁኔታ ነው። አሁን እንሆ ቀን የወጣላቸው ኦሮሞዎች በተራቸው ከወያኔ አገዛዝ ብሰው መገኘታቸው ካለፈው የማንማር፤ ያለፈን እያጠቆርን እኛ በተግባር ከስለን እንደምንገኝ ያሳያል። በመከራ ዶፍ ከሆነ ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመጣ በህዋላ ስንቱ ህይወቱን አጣ? የስንቱ ቤት ፈረሰ፤ ስንት የሃገርና የግል ሃብት ወደመ፤ ስንቱ በዘርና በቋንቋው እየተፈረጀ ዘብጥያ ወረደ። በምድር ላይ ያለው እውነት ይህ ነው። ዝም ብሎ ሃተፍ ተፍ ቢሉት ዝሆንን ለመደበቅ እንደመሞከር ይሆናል።
    የችግራችን ምንጩ እኛው ነን። 30 ዓመት ከኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ለመውጣት ታገልን የሚሉን የሻቢያ አጨብጫቢዎች ዛሬ ለጦርነት ሲዘጋጅ መስማት እጅግ ያሳዝናል። የኤርትራ ነጻነት እንደማንኛውም ሃገር ሁሉ ሰው ሰራሽና አርቲፊሻል ነው። ድንበሩም ቅጥሩም የነጭ መንጋ ያሰመረውና እኛኑ እየከፋፈለ ሲገዛበት የነበረ የፓለቲካ ሰንሰለት ነው። ህዝባችን አብሮ በሰላም እንዳይኖር አንዴ ቀይ ባህር አንዴ ወደብ ሌላ ጊዜ ድባ በማያበቅል መሬት እያሳበቡ ህዝብ ማስጨረስና መጨረስ የነጻነት ምልክት ሳይሆን ኋላ ቀርነት ነው። ለነገሩ በስደት ዓለም ዲሲ ላይ ተቀምጦ Eritrea for Eritreans የሚሉ የፓለቲካ እብዶች ያቀፈ ድርጅት ነው። ለዚያ ነው ወያኔ ፈረሱንም ሜዳውንም ለራሱ ለማድረግ የአይናችሁ ቀለም አላማረኝም በማለት ተወልደው ካደጉበት ሃገር ኤርትራዊያንን ያባረረው። የእብድ ፓለቲካ ራሱን እንጂ ሌላውን አያይምና! ሻቢያና ወያኔ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው የምንለው! ጨካኝና አረመኔዎች። እንኳን ደስ አላችሁ አሁን ኦሮሞዎችን ተክታቹሃል!
    ባጭሩ ፎክሮ ማፋከር፤ ና ግጠመኝ ልግጠምህ ማለቱ፤ የፓለቲካ ሴራውና ጠለፋው በህዝቦች መካከል መቃቃርን እያሰፋ እርስ በእርስ እንድንገዳደል ያደርጋል እንጂ ለማንም ትርፍ አያመጣም። ተናግሮ የማይደክመው ጠ/ሚሩ ቃሉ ቁጥብ፤ ሃሳቡ አጭር ቢሆን ለማስታወስና ፍሬ ሃሳብ ካለው ለይቶ ለመያዝ ይጠቅማል። ለነገሩ የሃበሻ መሪዎች አፍ እንጂ ጀሮ የላቸውምና ሁሌ እኔን ስሙ ነው። ይህ አይነቱ እርምጃ የት እንዳደረሰን አይተነዋል። በውጭና በሃገር ውስጥ ያሉ ነገር አራጋቢዎችና የዪቱቭ ፍራንክ ሰብሳቢዎች በህዝባችን ደምና በሃገሪቱ የጨለመ ተስፋ ላይ ደመና እየጨመሩ ቀኑን ሌሊት ባያደርጉት መልካም ነው። ከዚህ የመጠላለፍና የመገዳደል የፓለቲካ አባዜ ህዝባችንና ታጣቂ ሃይሎች መንግስታትን ጨምሮ (ኤርትራና ኢትዮጵያ) መውጣት እስካልቻልን ድረስ ዝንተ ዓለም ኡኡታ እንዳሰማን እንኖራለን። መገዳደል ይብቃን! ህዝባችን እፎይ እንዲል እንስራ። ጉራና ድንፋታው ይብቃ።

  3. ዳሹሬ፦
    እንደልማድህና እንደቅጥረኝነትህ አሁንም የትም ደጋግመህ እየዳሸርክ ነው፡፤ የስራ ጉዳይ አይደል? ይገባናል፡፡
    የእኛ የአማራወች ጥያቄ የስራ ጉዳይ አይደለም፡፤ የግመል ጀርባ ፣ ሰነብሌጥ የላስቲክ ዉህ ምናምን እያልክ የምትዘባርቀውም እንቶ ፈንቶ አይደለም፡፤ የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ነው፡፡
    ከኢንተርኔትም ከተረታ ተረቶችም ….ከየትም ክየትም ምናምን ለቃቅሞና አዋቂ መስሎ መበጥረቅልማዱ የሆነው አለቃህ አብይ አህመድ ክህነት የተቀበለበት ችሎታው ስለሆነ አንተም ቀጥልበት፡፤ ውርስና ተልእኮአይደል፡፡ አማራው ቁብ አይሰጠውም፡፤ ከፈለግህ ጋኔኑን ዳንኤል ክብረትንም አማክረው፡፡
    አማራን ሳናፈርስ፣ ሳንጨርስ ብለው ምለው ተገዝተው በተለያዩ ስሞች ማለትም ሸኔ፣ ኦነግ፣ ኦፌኮ፣ ኦህዴድ፣ የኦሮሞ ብልጽግና …ወዘተ እያሉ በኢትዮጵያ ላይ ህዝቡን የደም እንባ የሚያስፈስሡትን የኦሮሙማ መንጋወች አማራው በአማራነቱ ጸንቶ ድባቅ ይመታቸዋል፡፤ አትጠራጠር፡፡ ክልሉንም አገሩን ኢትዮጵያንም ነጻ ያወጣል፡፡ ምክንያቱም የተገፋው አማራ የህልውና አደጋ ውስጥ ስለወደቀ ሞት ወይንም ነጻነት ብሎ ቆርጦ ተነስቷልና ነው፡፡
    ፋኖ አዲስ አበባን ጨምሮ የትም ቦታ በጠላቶቹ ላይ ተገቢውን እርምጃ መውሰድ የሚችልበት አስተማማኝ ቁመና ላይ እየደረሰ ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ብቸኛ አለኝታ የሆነው ፋኖ እዚህ የድል አድራጊነት ከፍታ ላይ ለመድረስ እንደ ወያኔ 17 አመት ወይንም እንደ ኦነግ 50 አመት አይደለም የወሰደበት፡፡በጥቂት ወራቶች ተጋድሎው ጠላቶቹን እያርበደበዳቸው ነው፡፡
    አመንክም አላመንክም ፋኖን ማሸነፍ አይቻልም፡፤ ጌቶችህ በጥቂት ቀናት፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ፣ ከዚያም ሳይቻል ሲቀር እስከ መስከረም 30፣ ጥቅምት 30፣….ምናምን ቀን ድረስ ፋኖን ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ቀበቶውንም ጭምር እንስፈታለን ያሉት ነገር የት ደረሰ ዳሹሬ??? እባክህ ንገረና፡፡
    እውነትን የያዘንና የተገፋን ህዝብ ማሸነፍ አይቻልም፡፤ የመንጋ ጋጋታና የመሳሪያ ብዛት ልብና ወኔ አይሆንም፡፡ በቬትናምና በአፍጋኒስታን የማኤሪካንን መጨረሻ ምን እንደሆነ ካወቅህ በቂህ ነው፡፡ ሌላውን ቅራቅንቦህን ቀጥልበትና በውጤቱ ተዝናናበት፡፡ ድል ለፋኖ!! እኔም ፋኖ ነኝ!!!!!

  4. ለዳሹሬ አይነቶቹ ዳሻሪወች፦
    የምትንቦጫረቁበት ሂዱና ተንቦራጨቁ፡፡ እዚያው ዳሹሩ፡፡ አለመሞትን፣ አለመገደልን፣ አለማለቅን…ታሎ ለማስቆም .ወዘተ በጥቅሉ መኖር መቻልንና በነጻነት መኖርን በትግል እውን ለማድረግ የሚቻለውን ሁሉ ማድረግ እናንተ ዳሻሪወቹ እንደምትሉት መጥፎ መንፈስ፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ምኞት፣ ቅዠት አይደለም፡፤ የህልዉና ተጋድሎ ነው፡፡ አትግደሉኝ፣ እምቢ አልሞትም ነው፡፡ በአመጻ ከእልቂት መዳን መቻል ነው፡፤ ይህ ነው ትርጉሙና እውነታው፡፤ የ65 ሚሊዮኑ የአማራ ህዝብ አለኝታ የሆነው ፋኖም የሚያደርገው ይህንኑ ነው፡፡ (የአማራን ህዝብ ቁጥሩን ከተጠራጠራችሁ ህዝቡን ሀቀናና ተአማኒ ቆጠራ አድርጉና አረጋግጡ፡፡ አለበለልዚያ ከነጻነት መልስ ብሀቅ ይረጋገጣል)
    በጽሁፉ የተጠቀሱት ሶስቱም ሀቆችና ሁለቱም ሁነቶች የሚሆኑና ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው፡፤ የአማራ ህዝብ “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም”‘ እያለ የሚኖርበት ጊዜ አብቅቷል፡፡ ወላሂ አማራ ነኝ በአማራነቴም ጸንቼ በኩራት በመቆም ራሴንም ወገኖቼንም ነጻ አወጣለሁ የሚልበት ወቅት ነውአሁን አማራው ያለበት ወቅት፡፤ አሁን ህዝቡ በነቂስ ተደራጅቶ በአንዲነት ሆኖ ይህንኑ እያደረገ ነው፡፤ እምቢ ለኦሮሙማ አልገዛም ብሎ ለመብቱ ፣ለነጻነቱ፣ ወጥቶ እይተዋደቀ ነው፡፡ ዝም ብሎ የሚሞት የማይችል ብቻ ነው፡፡ አማራ ይችላል፡፡
    በዚህ ሂደት ከሁነቶቹ አንድ የግድ ይፈጸማሉ፡፡ በሁለቱም ሁነቶች ኦሮሙማ ተጠራርጎ ይወገዳል፡፡ሊያንሰራራ የሚችልበት እድሉ ዜሮ ነው፡፡
    የአማራን ተጋድሎ ለማስፈራራት አንቀጽ 39እና ህገ መንግስትድርድር ውይይት ምናንምን የምትሉትን እንቶ ፈንቶ ቀቅላችሁ ብሉት፡፡ አይሰራም፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share