የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
አንዳርጋቸው ጽጌና የግንቦት 7 ኃይል አመራሮች ላይ የተቀናበረው የግድያ ሙከራ ከሸፈ November 8, 2013 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ዘመቻ ”ወያኔ ኦ ሚሌኒየም” በሚል በኢትዮጵያ የደህንነት መስሪያ ቤት የተቀነባበረው የግድያ ዘመቻ የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይል መሪዎችንና አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመግደል ያለመ ነበር። ነገ የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ወታደሮቹን ሊያስመርቅበት በተዘጋጀበት ሰዓት ላይ ይፈጸማል ተብሎ የታቀደው ይህ ግድያ ዛሬ ከሸፈ ሲል ኢሳት ራድዮ ዘገበ። ያድምጡት፦ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email