የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ኢትዮጵያውያን በሊድስ (እንግሊዝ) የኢሕአዴግ ኤምባሲ የጠራውን ስብሰባ ሳይጀመር አጨናገፉ | Video March 13, 2016 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email (ዘ-ሐበሻ) በሃገረ እንግሊዝ ሊድስ ከተማ ውስጥ የኢህአዴግ ኤምባሲ የጠራው ስብሰባ ሳይጀመር በተቃውሞ መጨናገፉ ተሰማ:: በቭዲዮ ታግዞ ከ እንግሊዝ የተላከው መረጃ እንደሚያሳየው በስብሰባው ላይ ሕዝቡ ተቃውሞን በኢህ አዴግ ሰዎች ላይ ሲያሰማ ነበር:: በተፈጠረው ሁከትም በልማት ስም የተጠራው ስብሰባ ተጨናግፏል:: ቭዲዮውን ይመልከቱ:: Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email