የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ጋዜጠኛውን የደበደበው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በፍርድ ቤት ተቀጣ May 31, 2015 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ከአንዲት ግለሰብ ጋር ፊልም እስራልሻለሁ በሚል ገንዘብ ተቀብሎ ገንዘቡን ክዷል የሚል ክስ ቀርቦበት ፍርድ ቤት እየተመላለሰ የሚገኘው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ለምን ይህን ጉዳይ ዘገባችሁ በሚል የኢትዮፒካ ሊንክ ጋዜጠኞች ላይ ጥቃት ለማድረስ አስቦ በአንዱ አዘጋጅ ላይ ድብደባ በመፈጸሙ በከሰሰበት ክስ ጥፋተኛ ተብሎ 2 ቀን ከታሰረ በኋላ ተፈረደበት:: ዝርዝሩን ያድምጡ:: Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email