ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 77

May 27, 2013
  • አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑን ታወቀ
  • ደርግን በደርግ የተካው ግንቦት 20
  • ወደ ዘዋይ የተወሰዱት የፖለቲካ እስረኞች  አያያዝ አስጊ እንደሆነ ተጠቆመ
  • የአንድ ማህበር ሁለት ድምጾች
  • ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት ፋብሪካን አስተዳደር  በምክር ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል
  • የአፍሪካ ህብረት የአምባገነኖች  መሰባሰቢያ መሆኑ ይብቃ
  • ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት ፋብሪካን አስተዳደር  በምክር ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል
  • በሲዳማ ዞን ሙሰኞችን ለማጋለጥ  የተጠራው ስብሰባ ተቀለበሰ
  • የኢክስቴንሽን ባለሙያዎች ፖለቲካዊ ስራ እንዲሰሩ ታዘዙ
  • ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 77ን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ  

Latest from Blog

ነገሩ እንዲህ ነው ባሳለፍነው ታህሳስ 15 በተካሄደው ብልጽግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ እጃቸውን አውጥተው ተናገሩ እኔ አቅቶኛል የአማራ ክልል ቀውስ ማስተዳደር አልቻልኩም ብለው ተናገሩ በዚህ ጊዜ

“አንተን ለማኝ አደርጋለሁ” አቢይ አሕመድ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለአረጋ ከበደ የሰጠው ማስጠንቀቂያ

January 31, 2025
ከቴዎድሮስ ሃይሌ የምናከብራቸው ጀነራል ተፈራ ማሞ ሰሞኑን አደባባይ ወጥተው አድምጠናል:: የጀነራሉ ጤንነትና ደህንነት ሲያሳስበን ለቆየነው ወገኖች ሁሉ በጥሩ ቁመና ላይ ሆነው በማግኘታችን የሕሊና እረፍት ሰጥቶናል:: አሁንም ባሉበት ሰላሞት እንዲበዛ ምኞታችን ዳር የለውም::

እስክንድር ነጋ እና ጀነራል ተፈራ ማሞ ከድል ለዲሞክራሲ እስከ ፉኖ ተሰማራ!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ ትናንቱ አያሌ ምሁራንና ታዋቂ ነን ባይዎች ስለብሔራዊ ሽምግልና እርቅ ይደሰኩራሉ፡፡ ያለምንም ሐፍረት ቅዱሱን ሽምግልናን ከምእራብ ከተሸመተው ኤፍሬም ይሳቃዊ ድርድር ጋር እያምታቱ የአያት የቅድመ አያቶቻችንን የተባረክ የሽምግልና ሐብት ያበላሻሉ፡፡ ሽምግልና በመለኮት

ፍትህ የሌለው ሽምግልናና እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው!

Go toTop