የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ቴዲ አፍሮ መልዕክት አስተላለፈ (ቪድዮውን ይዘናል) June 19, 2014 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በዋሽንግተን ዲሲ እና በዳላስ የተሰረዙት ኮንሰርቶች የስራ ፈቃድ በአሜሪካ አመልክቶ በወቅቱ ስላልተፈቀደለት መሆኑን አስታውቆ አሁን ግን የሥራ ፈቃዱ ስለተፈቀደ ሥራው እንደሚቀጥልና በሲያትል ከተማ ቀጣዩን ኮንሰርት እንደሚቀጥል “ወደ ፍቅር ጉዞ ተጀምሯል” ሲል አብስሯል። መል ዕክቱን ያድምጡ። ቴዲ በሚኒሶታ ጁላይ 12 የሙዚቃ ኮንሰርቱን ያቀርባል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email