የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ናይሮቢ ላይ ፍንዳታ ደረሰ May 17, 2014 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email V O A https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2014/05/b4569200-0751-4369-8bd0-11b4bf68c745.mp3 ኢትዮጵያ ውስጥ ስለታሠሩ ጋዜጠኞች የአሜሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ፡፡ ኬንያ ናይሮቢ ውስጥ ዛሬ ብዙ ሕይወት ያጠፋና ሌላም ጉዳት ያደረሰ ከባድ ፍንዳታ ደርሷል፡፡አሜሪካና እንግሊዝ ሰሞኑን ለዜጎቻቸው የጉዞ ማስጠንቀቂያ ያወጡ ሲሆን ግን የናይሮቢ ባለሥልጣናት ግን ይህንን እርምጃቸውን ወቅሰው መግለጫ አውጥተዋል፡፡ ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ – የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትርሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ – የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትርበኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስድስት መቶ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሃገር መመለሱን አስታውቋል፡፡በሌላ በኩል ደግሞ ኬንያ ውስጥ በስደተኞች ላይ እየተካሄደ ያለው ከበባና ማሳደድ አያያዝ እንደሚያሳስባቸው አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ገልፀዋል፡፡ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢትዮጵያዊያኑ ወደ ሃገር እንዲመለሱ የሚደረገው በግዴታ ነው የሚሉ ኬንያ ውስጥ የሚገኙ ስደተኞች አሉ፡፡ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email