ሰላማዊ ሰልፉ ተጀመረ በመኪኖች ላይ በተገጠሙ ማይክራፎኖች አማካኝነት አዘጋጆቹ መፈክሮችን በማሰማት ላይ ይገኛሉ

ሰልፉ ጉዞ ገና አልተጀመረም። ከመገናኛ እና ከራት ኪሎ ወደ ቀበና የሚመጡ ዋና መንገዶች ፖሊሲ ዘግቶ፣ ህዝቡ አቋራጭ እየፈለገ ነው እየመጣ ያለው። ከተጠበቀዉ በላይ ሕዝብ በአንድነት አካባቢ መጥቷል። ሰልፉ ገና አልተጀመረም ግን ወደ አስልፋልቱ እየተሻገሩ ነው። ከትንሽ ጊዜ  በኋላ ስለፉ ይጀመራል። መፈክሮች እየተሰሙ ነው። የአመራር አባላቱ ንግግር አድርገው ሰልፉ ሰላማዊ እንደሆነ በመግልጽ የሰልፉን ስነ-ስርዓት እያሰረዱ ነው።

 

                                     አንድነት ጽ/ቤት አካባቢ

ተጨማሪ ያንብቡ:  USA Citizenship Sample test in Amharic የአሜሪካ ዜጋ ለመሆን የቃለ መጠይቅ ፈተና ናሙና

1 Comment

Comments are closed.

Share