የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን አድራሻ ለማወቅ ትብብር ሊጠየቅ ነው June 11, 2019 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email መለስካቸው አምሃ/ VOA የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን አድራሻ ማወቅ ሰለተሣነው የፍርድ ቤት መጥሪያ ማድረስ እንዳልቻለ ለችሎት ያሳወቀው ፌደራል ፖሊስ ለትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትብብር ትዕዛዝ እንዲፃፍለት ጠይቋል። አዲስ አበባ — አቃቤ ሕግ ደግሞ ተጠርጣሪዎቹ በጋዜጣ እንዲጠሩለት አመልክቷል። ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን መርምሮ ትዕዛዝ ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል። የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email