የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የአረና ትግራይ ስትራቴጂውን እና አማራጭ ፖሊሲውን ለመቀሌ ሕዝብ አስተዋወቀ February 24, 2019 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ዓረና ትግራይ ዛሬ እሁድ 17/06/2011 ዓ/ም በትግራይ ከመቀሌ ሕዝብ ጋር ተወያየ:: በስብሰባው አረና አማራጭ ፖሊውንና ስትራተጂውናን ለሕዝብ ያስተዋወቀ ሲሆን በሃገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታ ከሕዝቡ ጋር ተወያይቷል:: ስብሰባው የተሳካ እንደነበር የድርጅቱ አመራር አቶ አምዶም ገብረሥላሴ ገልጸዋል:: https://www.youtube.com/watch?v=ZdkEBlHGPDA&t=1s Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email