የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ደብረጺዮን ተስፋ ቆረጠ? – በጎረቤቶቻችንም በፌደራል መንግስቱም እምነት የለንም አለ February 13, 2019 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዴብረጺዮን ገብረእሚካኤል በጎረቤቶቻችን ላይም ሆነ በ ፌዴራል መንግስቱ እምነት የለንም ሲል ተናገረ:: በሕወሓት ተከፋይ ካድሬዎች በኩል እንዲለቀቅ በተደረገው ቭዲዮ ደብረጽዮውን በጠለምት ከተማ በትግርኛ ባደረገው ንግግር መሳሪያዎቻችን እያጸዳን ነው ማለቱ ተሰምቷል:: https://www.youtube.com/watch?v=t3iQJJTX8eQ&t=357s Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email