የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ስለ ዳዊት ከበደ ዘ-ሐበሻ ጁላይ 2013 ምን ጽፋ ነበር? አሁን ምን ሆነ? October 26, 2013 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ዘ-ሐበሻ ድረገጽ ስለ አውራምባ ታይምሱ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ በሰበር ዜና ጁላይ 9 ቀን 2013 ዓ.ም ላይ ምን ጽፋ እንደነበር ታስታውሳላችሁ? ለማስታውሱ እነሆ፡ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ምን ያህል ታማኝ እንደሆኑ ትመሰክራላችሁ:: እስኪ ፎቶ ግራፉ ላይ ይጫኑና ያንብቡ፤ ከዛም የዘ-ሐበሻን “የዕውነት ያሸንፋል!” መርህ ያስታውሱ። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email