የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
በደቡብ አፍሪካ ሰሞኑን ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ግፍ በመቃወም በአሁኑ ሰአት ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ኢትዮትዩብ በስፍራው ይገኛል በምስል እና ቪዲዮ የተደገፉ መረጃዎችን ማቅረቡን እንቀጥላለን ተከታተሉን። April 20, 2015 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በደቡብ አፍሪካ ሰሞኑን ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ግፍ በመቃወም በአሁኑ ሰአት ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ኢትዮትዩብ በስፍራው ይገኛል በምስል እና ቪዲዮ የተደገፉ መረጃዎችን ማቅረቡን እንቀጥላለን ተከታተሉን። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email