የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ሰበር ዜና- እስካሁን ድረስ ሰባት Ethiopian Online Activists and Bloggers በፖሊስ ታድነው ታስረዋል April 26, 2014 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email እስካሁን ድረስ ሰባት Ethiopian Online Activists and Bloggers በፖሊስ ታድነው ታስረዋል። ዘላለም ክብረት፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ በፈቃዱ ሀይሉ፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፍ ብርሃኔ፣ ተስፋአለም ወልደየስና ኤዶም ገላን። የኢህአዴግ ፖሊስ እያደናቸው ይገኛል። የታሳሪዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል። አሳዛኝ የአምባገነኖች እርምጃ! It is so!!! Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email