የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታሰረ። May 2, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በትናንትናው ዕለት 4 ስዓት አካባቢ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከመኖሪያ ቤቱ ከ ሃያት አካባቢ በፀጥታ ሃይሎች መወሰዱን ጠበቃው አዲሱ አልጋው ለየኔታ ሚዲያ ገልፀዋል እስካሁን ለምን እንደታሰረ እና በየትኛው ፖሊስ ጣቢያ እንደታሰረ ማወቅ እንዳልቻሉ ጠበቃው አክለው ገልፀዋል ምንጭ @Addis_News Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ