
የክሱ ጭብጥም : አቶ አብነት ገ/መስቀል : መጠኑ:- አስራ ሶስት ሚሊየን : የሆነ ገንዘብ: ያለአግባብ ከሚድሮክ ኩባንያ በመውሰዳቸው ሲሆን : ተከሳሽ :-አቶ አብነት ገብረመስቀልም ዛሬ: ለፌዴራሉ ከፍተኛው ፍርድቤት ቀርበው በሰጡት የክስ መልስ :
“ሚድሮክ ኩባንያን ለማስተዳደር ወደ ሥራ ስገባ :አቶ አሊ አልአሙዲን “ደሞዝህን እራስህ ትወስናለህ” ብለውኝ ስለነበር: የተፈራረምነው ውልም ስለሌለ : በተነጋገርነው መሰረት :ደሞዜን እራሴ በመወሰን : የአንድ አመት ደሞዜ የሆነውን የላቤን ውጤት : አስራሶስት ሚሊየን ብር :ወስጃለሁ ” ብለዋል።
ነጋሪት