መንግሥት በእነ እስክንድር ነጋና ጃዋር ሲራጅ መሐመድ መዝገብ የተከፈቱትን እንዲሁም የእነ ስብሃት ነጋን ክሶች እንዲቋረጡና በምህረት እንዲፈቱ መወሰኑን ተከትሎ እስረኞቹ

ከማረሚያ ቤት እንዲወጡ ሆኗል፡፡
ከእሥር በምሕረት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው
1. አቶ ስብሐት ነጋ
2. ወሮ ቅዱሳን ነጋ
3. አቶ ዓባይ ወልዱ
4. አቶ አባዲ ዘሙ
5. ወ/ሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሔር
6. አቶ ኪሮስ ሐጎስ
7. አቶ ጁሐር ሲራጅ መሐመድና በእርሱ መዝገብ የተከሰሱ ሁሉ
8. አቶ እስክንድር ነጋና በእርሱ መዝ
ታኅሣሥ 29/2014 (ዋልታ)