የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የኢትዮጵያን አየር መንገድ ካለበት መጠነ ሰፊ ችግሮች መሃካል ዳያስፖራዎችን መቀበል እንዳቃተው ተሰማ December 15, 2021 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያኖች ወደ ሃገራቸው በመግባት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እንዲደግፉ የሚለውን የመንግስት ጥሪ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን ወደሃገራቸው እየነጎዱ ቢሆንም የኢትዮጵያ አየር መንግድ የቪዛና ማስተር ካርድ አገልግሎት ባልታወቀ ምክንያት ባለመስራቱ በርካታ ዳያስፖራዎችን ተስፋ እያስቆረጠ እንደሆነም ተሰምቷል። ይህ በዚህ እንዳለም በመላው አለም ያሉ ርካታ የትራቭል ኤጀንሲዎች በህዋሃት አባላቶች የተያዘ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ትኬት ገዝተው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይሄዱ ቢሮዎቻቸውን በመዝጋት ሽያጭ ያቆሙ መሆኑን ተስምቷል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ