Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 223

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለጸረ ሙስና እና ቤቲን እንከሳለን በማለት ለዛቱ አቃቢያነ ህጎች የቀረበች ቆንጆ ፈተና => ሰምሃል መለስ ዜናዊ

ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ ያሰፈረው አስተያየት፦  የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ የሚያበላሽና ለህዝቡ ማህበራዊ ሞራል ተቃራኒ የሆነ ድርጊት በመፈጸሟ በወንጀል እንከሳታለን በማለት በቢግ ብራዘርስ አፍሪካ ወሲብ ስትፈጽም የታየችውን ቤቴልሄም አበራን ለመሞገት መዘጋጀታቸውን አቃቢያነ ህጎች

ጆሮ ያለው ይሰማል! አይን ያለው ይመለከታል! ጆሮ ኖሮት የማይሰማ፣ ዓይን ኖሮት የማያደምጥስ? – ከድምፃችን ይሰማ

ታሪኩ ተፅፏል! ጁምአ ሐምሌ 19/2005 የኢቴቪ ከ‹‹ጥቂቶች›› ወደ ‹‹የተወሰኑ›› የቃል ሽግግር! እያንዳንዷ ጁምአ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ የሚጻፍባት ገጽ ከሆነች ቆይታለች። ጁምአ የፍትሕ፣ የነጻነትና የህዝብ ድምጽ ቀን ናት ለእኛ። የዛሬዋ ጁምአ ደግሞ በበኩሏ

የለሊት ወፍን ማን ገደላት? – (ከደራሲና ገጣሚ መኳንንት ታዬ)

ሚኒሶታ በአንድ ወቅት  የምድር አራዊትና የሰማይ አእዋፋት  ወገን ለወገንህ ተባባሉና  ሁሉም ከእያሉበት  ተጠራርተው  ሲያበቁ  በአንድ ችግር ላይ መወያት  ጀመሩ። ይኸውም በአራዊቱ  እና በአኢዋፍቱ ዘንድ ችግር እንዳለና  እራሳቸውንም  ማስከበር እንዳለባቸው ይመክሩ ጀመር ።

እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… “ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” (ከአቤ ቶክቻው)

እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… ”ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” ወንድማችን ጃዋር መሀመድ እኔን ጨምሮ በርካቶች የሚያደንቁት ወጣት ነው፡፡ ሀሳቦቹ አንጀት ላይ ጠብ የሚሉ ገዢ ሀሳቦች ናቸው፡፡ የሚገዙት ታድያ እንደ ገዢው ፓርቲ አስገድደው አይደለም፡፡

ለመለስ ሙት አመት ማስታወሻ (ከፋሲል የኔአለም) ጋዜጠኛ

ከመለስ ሞት በሁዋላ ያለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ከሌኒን ሞት በሁዋላ የነበረውን የሩስያ ሁኔታ ያስታውሰኛል። ሌኒን በቦልሼቪክ ፓርቲ ውስጥ የገዘፈ ስም ነበረው፣ በፓርቲው ውስጥ ያሰፈነው የዲሞክራሲያዊ ማእከላዊነት አሰራር የምእራቡን ዲሞክራሲን ለማይቀበለው የኮሚኒስት ታጋይ ሁሉ

ሰለኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል፡

ከፍል2 ይታያል የሩቅሰው ወደ እለቱ ተግባራዊ ቅኝቴ ለመግባት፡ ባለፈው ሳምንት በዚህ አርእዕስት የከተብሗትን፡ ጦማሪን ስደመድም፡ ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ፡ ወደአሜሪካን ባቀናበት ወቅት፡ በዚያው እንዲቀር ለቀረበለት ጥያቄ፡ የሰጠው መልስ፡ወያኔ ውሎ ካደረ ኢትዮጵያ የምትባል ሃአገር

እስላም ኦሮሞች፣ እስላም ያልሆኑ ኦሮሞች፣ ኦሮሞ ያልሆኑ እስላሞች እና ኢትዮጵያኖች ፣

(አዩም አያኔ ዘ ኢትዮጵያ) ከላይ ያለዉ ቃል የተጳፈዉ በእንግሊዝኛ ነዉ። እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ዘሬም ነገዴም ከኢትዮጵያ ነዉ።ደግሞም ኦሮሞ ነኝ። ለዝህ ጦማር መንሻ የሆነኝ አስከዛሬ ድረስ ኦሮሞ የሚባል አገር ፣ ወይንም ኦሮሞ የሚባል

“አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!” (ከ የአርአያ ጌታቸው)

2005 ዓ.ም ከ1998 ዓ.ም በኋላ በተግባር ሊታይ የሚችል የፖለቲካ እንቅስቃሴ የታየበት አመት ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም ፡፡ በተለይ በግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ፣ም የሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ምንአልባትም ወደኋላ ይጓዝ

የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ የዜጎችን ፊርማዎች ለመሰብሰብ! – ግርማ ሞገስ

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) እሮብ ሐምሌ 17 ቀን 2005 ዓ.ም. (Wednesday, July 24, 2013) የዜጎችን ፊርማዎች ማሰባሰብ የብዙ መቶ አመቶች ታሪክ ያለው ሰላማዊ ትግል ነው። የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ አንዱ ግብ በኢትዮጵያ ሽብር ህግ ላይ

ስለ ቂሊጦ ዝም አልልም! ከ ሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት »

ስለ ቂሊጦ ዝም አልልም! ============== በቂሊጦ እስር ቤት በርካታ ወንድሞቻችን በጸረ ሽብር አዋጁ ተገን በኦነግ ስም ታስረው መከራቸውን እያዩ ነው፡፡ አሁን በቅርቡ የምግብ ማቆም አድማ አድርገው የነበሩት እነዚህ ወንድሞቻችን የርሃብ አድማ ሲያደርጉ

ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ እና ዶ/ር በያን ሱባ -በገበየሁ ባልቻ

በገበየሁ ባልቻ ባለፈዉ ጊዜ ሁለቱ ልሁቃን ዶፍቶሮች በፈረንጂ እዉቀታቸዉ የተመሰከረላቸዉ ምሁራን (በኢትዮሚዲያ) የተመላለሱትን በመመልከት የበኩሌን በጉዳዩ ዙሪያ ሀሳብ ልሰጥ አስቤ የአባይ ጉዳይ በረድ ይበል በማለት በጋዉን ስጠብቅ ባጀሁ። ዶ/ር ፍቅሬ ዶ/ር በያን

የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ ክፍል 1-3 ከሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት

የፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ እንዲሁም የጋዜጠኞችን የስራ እንቅስቃሴ እንዴት እንደሚያፍን የሚያሳይ ውይይት ከታዋቂው የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉና ከጋዜጠኛ ስለሺ ሀጎስ ጋር ክፍል 1  ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል

ትውልድ የማድን ሃላፊነት የማን ነው? በይበልጣል ጋሹ

 በይበልጣል ጋሹ ትውልዱ ከበፊቱ በበለጠ መሪ የሚፈልግበት ዘመን ነው። ጊዜውንና ዘመኑን የዋጀ ወላጅ፣ መሪና ህብረተሰብ ይፈልጋል። የዘመኑን ትውልድ በጥሩ ሥነ ምግባር፣ ለአገር ተቆርቁሪና በማንነቱ የሚኮራ አድርጎ ለማሳደግ ሃላፊነት ሊወስድ የሚችል አካል ያስፈልጋል። የነገ
1 221 222 223 224 225 249
Go toTop