የቀባሪን ልብ የሰበረ የሕይወት ታሪክ ይሄይስ አእምሮ ወያኔዎች በጣም እየከፉ ነው፡፡ ክፋታቸው ጠርዝ እየለቀቀ መጥቷል፡፡ ይሉኝታና ሀፍረት ወትሮውንም ወያኔዎች ጋ እንደሌለ የታወቀ ቢሆንም አሁን አሁን ግን በጣም የለየላቸው ጋጠ ወጦችና ኅሊናቢሶች እየሆኑ ነው፡፡ እነሱን በሰው ልጅነት ለመፈረጅ August 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ጋዜጠኛ ወይስ ካድሬ? (ከኢየሩሳሌም አርአያ) የሪፖርተር ጋዜጠኛ የማነ ናግሽ በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዙሪያ ያቀናበረውን የተንኮል ወጥመድ ተመርኩዤ በሰጠሁት ምላሽ ዙሪያ የማነ አስገራሚና ከርእሰ ጉዳዩ ጋር የማይገናኝ “መልስ” ለመስጠት ሞክሯል። ካድሬ ሆኖ የቀረበው የሪፖርተሩ የማነ ምላሹን ሲጀምር በኢትኦጵ August 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የቃሊቲ እንግልት – ከግርማ ሰይፉ ማሩ ከግርማ ሰይፉ ማሩ (በፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል) ጎበዝ እንግዲህ እዚህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጉድ ሳይሰማ አይታደርም አይደል። ዛሬ ከአቤል ዓለማየሂ ጋር አንዱዓለም አራጌን እና ር ዕዮት ዓለሙን እንጠይቅ ተባብለን ወደ ቃሊቲ ወረድን። August 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን! ጦቢያን ገረመው መግቢያ፡- (ከ18 ዓመት ዕድሜ በታች የሆነ ሰው እንዲያነብ የማይመከር) የሰው ልጆች በሃይማኖት መከፋፈላቸውን አምርሬ ብቃወምም፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሃይማኖቶች የውሸትና ለብዝበዛም የተፈጠሩ መሆናቸውን ባምንም፣ እጅግ ብዙዎቹ ሃይማኖቶች ሰይጣን የተጣባቸው ወይም የሰይጣናዊነት August 1, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በዉጭ አገር ለምትገኙ ለተከበራችሁ የኢትዮጵያዉያን ሜዲያዎች — ከሰሜን አሜሪካ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ግብረ ኋይል በዉጭ አገር ለምትገኙ ለተከበራችሁ የኢትዮጵያዉያን፡ ሜዲያዎች፣ የድህረ ገጽ አዘጋጆች፣ የፓልቶክ ክፍሎች፣ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጆች፣ የቴሌቭዥን ስርጭት ጣቢያዎች ፡ ከሁሉ አስቀድመን ፣ በየመልኩ በዉጭ ለምንኖር ኢትዮጵያዉያን፣ ባህላችንን፣ ታሪካችንን ችግሮቻችንና የአገራችንን እሴቶ፣ በየወቅቱ በመከታተል፣ August 1, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በከፋፋዮች ሴራ አትናወጥም!!! ለአንድነት ከቆሙ ምእመናን በስመ ሥላሴ አንድ አምላክ አሜን! የሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በከፋፋዮች ሴራ አትናወጥም!!! ለአንድነት ከቆሙ ምእመናን የኢትዮጵያን ሕዝብ በዘርና በኃይማኖት በመከፋፈል እኩይ አላማውን በተለያየ መንገድ እያራመደ ያለው የወያኔ ‘መንግስት’ የተለመደውን የዘረኝነትና የከፋፋይነት ተግባሩን በተለይ August 1, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሥላሴዎች እርግማን፤ (አንድ) አዳክሞ ማደህየት (ከፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም) አዳክሞ ማደህየት የወያኔ ትልቅና ዋና መሣሪያ ሆኖ አገልግሎአል፤ ወያኔ ከኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አርባ ያህል መምህራንን ያስወጣው ገና በጠዋቱ ነበር፤ ከቴሌ ከመብራት ኃይልና ከባንክ ሰዎችን እየመነጠረ ያስወጣው በዘር አመካኝቶ ቢሆንም በትምህርታቸውና በልምዳቸው የጠጠሩበትን July 31, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስለ ኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል ከፍል3 ይታያል የሩቅሰው የክፍል ሁለት መጣጥፌ ያጠነጠነችው፡ የመሰወሩ ምክናያቶችስ ምንና እነማን ናቸው? የሚለውን ጥያቄ ምላሸ በመስጠት ዙሬያ ሲሆን፡ ማሳረጊያየ፡ ለዚህ ጀግና እና እውነተኛ፡ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፡ መሰወር ምክናያቱ አንድና አንድ ብቻ July 31, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የማለዳ ወግ. . . የሳውዲዋ ልዕልት የመብት ገፈፋ ክስና የኢትዮጵያዊቷ ጉብል አበሳ (ከነብዩ ሴራክ) የሳውዲ ንጉሳውያን ቤተሰብ አባል የሆኑት እመቤት የቤት ሰራተኛቸውን በአነስተኛ ክፍያ ከ16 ላላነሱ ሰአታት በመክፈል እና የኬንያዊቷን ሰራተኛ ፖስፖርት ለባለቤቷ ባለመስጠታቸው ተከሰው በምድረ አሜሪካ ለወህኒ ከተዳረጉበት በ5 ሚሊዮን ዶላር ዋስ ቢፈቱም ዛሬም ፍርድ July 31, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ አንገቷን በኤሌክትሪክ ገመድ በማነቅ ራሷን አጠፋች (ዘ-ሐበሻ) የሚያሳዝን ዜና ነው ይሄ። ኢትዮጵያዊቷ ወጣት የቤት ሠራተኛ በሳዑዲ አረቢያ ራሷን አጠፋች። ኤመሬትስ 247 የተሰኘው ድረ ገጽ እንደዘገበው ይህች ወጣት ኢትዮጵያት ራሷን ያጠፋችው በኤክትሪክ ገመድ አንገቷን በማነቅ እና ከወንበር ላይ በመዝለል July 31, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አስከፊው ስርዓት ከውስጥም ከውጭም ተወጥሯል። አበራ ሽፈራዉ/ከጀርመን/ የኢትዬጵያን ሕዝብ ሰብአዊና ቁሳዊ መብቶች በነፆነት ትግል ሰበብ ሕወሐት ለአለፉት 39 ዓመታት ሲረግጥ ቆይቷል።በመግቢያዬ ላይ ሀሳቤን በዚህ መልክ እንዳጠቃልል ያደረገኝ ደግሞ ባለፉት 39 ዓመታት የተከናወኑትን መለስ ብዬ ሳያቸው ከሰመሗቸው፣ካየሗቸውና ካነበብኳቸዉ July 30, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የዘመኑ መንፈስ (በእውቀቱ ስዩም) ባገራችን ባሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት ይባላል፡፡የብሄርተኝነት ምእመን ከሆንክ የነፍስ አባት ይኖርሀል፣በጭፍን የምትቀበለው ቀኖና ይኖርሀል፣ነገ የምትገባባት የተስፋ ምድር ይኖርሀል፣ከሁሉ በላይ ደግሞ ብርቱ ችግርህን የምትደፈድፍበት የመስዋእት በግ ይኖርሀል፡፡ ሃይማኖቶች ምእመናንን ብቻ July 30, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ወያኔ ግቢ ውስጥ ሲልከሰከስ ታዬ! ጦቢያን ገረመው ኃይሌ በዜግነት ምክንያት ፕሬዝደንት ይሆናል አይሆንም የሚባለው ቀልድ ጉንጭ አልፋ ነው፡፡ ወቅታዊ ቀልድም ይመስለኛል፡፡ መለስ ዜናዊና በረከት ስምዖን በፍላጎታቸውና በወፍዘራሽ የዜግነት ፍልስፍናቸው ‹ኤርትራዉያን› ሆነው ሲያበቁ ‹የጎረቤት ሀገር ኢትዮጵያን› አንቅጥቅጠው እየመሩ July 29, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሰላማዊ ሠልፍን እንደ ትግል ስልት – በ ሰለሞን ጎሹ ተጻፈ በ ሰለሞን ጎሹ ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች አንደበት የማይጠፋ አንድ አባባል አለ፡፡ ‹‹ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ አላሠራ አለን!›› እንደ ፓርቲ ያለባቸውን ግዴታ ለመወጣትና መብታቸውን ለመጠቀም ከሕዝቡ ጋር መገናኘት አለባቸው፣ ስብሰባ ማድረግ አለባቸው፣ ለቆሙለት July 29, 2013 ነፃ አስተያየቶች