የወላድ መካን በጐንቻው! [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/የወላድ-መካን.pdf”] August 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
‘‘የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ገዥ እንጂ መሪ አግኝቶ አያውቅም’’ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ ባለፈው እሁድ ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው የመወያያ መድረክ ላይ ቀርበው ታዳሚዎችን የመሰጠና ያወያየ ኃሳብ አንሸራሽረዋል። በፓርቲው ጽ/ቤት የተገኙ ወጣት ምሁራንም የፕሮፌሰሩን ኀሳብ በሌላ ኀሳብ በመሞገት ምሁራዊ አስተሳሰቦችና ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ August 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሥላሴዎች እርግማን (ሁለት)፤ አደህይቶ ማድከም (ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም) ከታትፎና ለያይቶ በማዳከም ቤቱን አፍርሶና መሬቱን ነጥቆ፣ ከሥራው አፈናቅሎና ሥራ አሳጥቶ ያለርኅራኄ ማደህየት በፕሮግራም የተያዘና በውጭ ኃይሎች የሚደገፍ ሥራ ነው፡፡ ለጥቂት ዓመታት በአሜሪካ ቆይቶ የመጣ አንድ ጓደኛዬ ራሱን በሁለት እጆቹ ይዞ ‹‹አዲስ አበባ August 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከቁጫ እስከ ኦሮሞ – ማንነትና የማንነት ፖሎቲካ እንደምታና መዘዞቹ ዩሱፍ ያሲን የአሜሪካ ድምፅና የዶቼቬሌ አማርኛ ራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የቁጫ ሕዝብ የራሱን ማንነት የመወሰን ጉዳይ አስመልክቶ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀረቡ ሰዎች መታሰራቸው ዜና በቅርቡ ተዘግቦ ሰምተናል። 40 የሚሆኑ የአካባቢ ሽማገሌዎች እነዚህ የተሳሩ ሰዎችን August 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ! የዘንደሮ ክረምት ከቀደምቶቹ በጥቂቱ ጠንከር ያለና ብዙዎችን በተለይም አዲስ አበቤዎችን እያማረረ ነው፡፡ ሌላው “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” የሚያስብለው ደግሞ የከተማዋ መንገዶች በአብዛኛው ጥገና ላይ መሆናቸውና በዚህም ሳቢያ የበርካቶች መኖርያና የንግድ ሱቆቻቸው መፍረሳቸው August 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በጥሩየ ዳግም ኮራን !ከ ነብዩ ሲራክ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/Truye-edited.pdf”] August 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
‹‹ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ ጉዳዮች አማራጭ ዕድሎችን ሊያገኙ ይገባል›› – ተሰናባቹ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ 11 AUGUST 2013 ተጻፈ በ ዮሐንስ አንበርብር ‹‹ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ ጉዳዮች አማራጭ ዕድሎችን ሊያገኙ ይገባል›› ተሰናባቹ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በመሆን ላለፉት ሦስት ዓመታት በአዲስ አበባ ቆይታ ያደረጉት አምባሳደር ዶናልድ August 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሙስሊም ወገኖቻችንን የሚያዋከወበውንና የሚያሸብረውን የወያኔ/ኢህአዴግ ተግባር እናውግዝ፣ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን እንቁም። እናውግዝ፣ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን እንቁም። የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች፣ በየትኛውም አለም ክፍል፣ የኢድ አል ፈጢር በአል በደስታ አክብረው ሲውሉ፤ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ብቻ በአገራቸው መንግስት ተብዬ ሲዋከቡና ሲሸበሩ ውለዋል። August 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ጥሩነሽ ዲባባ – ጠይሟ ልዕልት ጠይሟ ልዕልት የሩጫው ድማሚት ሰዓት ጠብቃ ስትፈነዳ አንድም ታምራለች እንደ ጽጌሬዳ አንድም ታርዳለች እንደ ካባው ናዳ ፡፡ ጠይሟ ቀስተ ዳመና ባለብዙ ልዕልና የስንቱን አይን በረገደች ? በወቸው ጉድ በለጠጠች :: የስንቱን ልብ August 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ተሸንፈን እንዳንቀር (ሉሉ ከበደ) (ሉሉ ከበደ) አንባ ገነኖች ስልጣን ላይ የሚቆዩበት ጊዜ እየረዘመ በሄደ ቁጥር አሰራራቸውን እየገመገሙና ራሳቸውን እያረሙ፤ ስልጣን ላይ ለመዝለቅ ያበቋቸውን ስልቶች የበለጠ ማጠናክራቸው እንዳለ ሆኖ፤ ቆይታቸው አዳዲስ ስልቶችን ለመፍጠርና ለመሞከርም እድል ይሰጣቸዋል ። August 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሽብርተኝነት ምንጭ ጭቆና ነው! ደርጎች ‘ወንበዴዎች’ አሉን፤ ኢህአዴጎች ‘አሸባሪዎች’ አሉን። ያው ነው፤ ገዢዎች ለስልጣናቸው አስጊ የሆነ ሰው (ወይ ቡድን) ሲያጋጥማቸው ስም ሰጥተው የማጥላላት ዘመቻ ያካሂዳሉ። የማጥላላቱ ዘመቻ ዋና ዓላማ ለስልጣን ስጋት የሆኑ ሰዎች ከህዝብ ለመነጠል ነው፣ August 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በረመዳን ደም ዕምባ! በየጐንቻው! [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/በረመዳን-ደም-ዕምባ.pdf”] August 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከፖለቲከኞች በላይ ገኖ የወጣው “ድምጻችን ይሰማ” በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ኢህአዴግ አክራሪነትን እየጋበዘ ነው!! ”የሰላማዊ ትግል ምንነት ለማይረዱ ትልቅ ትምህርት የሰጠ፣ ኢህአዴግ ፍጹም የሆነ ልምድ ባካበተበትና ኤክስፐርት በሆነባቸው የትግል ስልቶች ብልጫ ወስዶ ለማንበርከክ እንደሚያስቸግር፣ ሰላማዊ ትግል ከራስና ከስሜት ጋር August 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስንቅና ውሸታም እያደር ይቀላል! – ፈቃዱ ለሜሣ (ፕሮፌሰር) የኮርስ ስም ፤ በኢትዮጵያ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ላይ የሚሠነዘሩ የፈጠራ ወሬዎችና ተጨባጩ ሃቅ የኮርስ ቁጥጥር ፤ ‹hist101› (ልቦለድና ፈጠራ በኢትዮጵያ ኦሮሞዎች ላይ) የኮርስ መምህር፤ ፕሮፌሰር ፈቃዱ ለሜሣ ኮርሱ የተጀመረበት ወር፤ ሐምሌ 2005 ትርጉምና August 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች