Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 167

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው – ገለታው ዘለቀ

በድርጅት ከዚያም ከፍ ብሎ በመንግስት ደረጃና በሃገር ደረጃ ግምገማ ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ ሁሉ ያምናል። የኣንድ ድርጅት ብቃትም በግምገማው ችሎታና ጥራት ሊለካ ይችላል።የኣንድ ሃገር የፖለቲካ መረጋጋት በፖለቲካ ለሂቆቹ የጠራ የሃገር የምናብ ስእልና

ባክኖ የቀረ  አየር ኃይል – ክንዴ ዳምጤ – ሲያትል

ውስጥ ውስጡን በድብቅ ሲብላላ የሰነበተውና በኋላ ቀስ በቀስ ወደ አደባባይ የወጣው የሻብያና ህውሃት ወዳጅነት ላይ ያንዣበበው ጥቁር ደመና ሞትን አርግዞ እያስገመገመና እያስፈራራ ሰነባብቷል ። እዚህ አስመራ ውስጥ ከወትሮው የተለየ ነገር ባይታይም አዲስ

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፩) – አንዱዓለም ተፈራ

አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) ኢትዮጵያዊያን፤ ተከታታይ አምባገነን መሪዎችን ከነአገልጋዮቻቸው ለማስወገድና የሕዝቡን የሥልጣን ባለቤትነት ለማረጋገጥ የምናደርገው ትግል፤ ከትውልድ ወደ ትውልድ

የትግሬ-ወያኔ አመራር በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ዐማራን ፈጽሞ ሳያጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስደው ዳግም አረጋገጠ!

የትግሬ-ወያኔ አቅጣጫ ከ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በኋላ «ትናንት፣ ዛሬም ሆነ ነገ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ዐማራው ስለሆነ፣» እያንዳንዱ ትግሬ ዐማራን በማጥፋት እንቅስቃሴ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን፣ የወያኔ የአገር-ውስጥ እና የውጭ የስለላ ቡድኖች ከፍተኛ አመራሮች በጥናቶቻቸው እንዳሣዩ

አቶ አላሙዲንን እንደ በጎ አድራጊ፣ ቸር እና ደግ ሰው የምትቆጥሩ ሰዎች በጣም አስቂኝ ናችሁ

ዓበጋዝ ዤዓንግት አላሙዲ ሞራል እና ስነምግባር የጎደለው ሰው ነው፣ አላሙዲ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ትዳር አፍርሷል፣ አላሙዲ ወርቅን ያክል የኢትዮጵያ ሀብት በብቸኝነት ያለ ማንም ከልካይ እየዘረፈ ያለ ሰው ነው። ብዙዎች አላሙዲ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚያንቀሳቅሰው

የአቶ ሙሼ ትንታኔ – በዘንድሮ ምርጫና በምርጫ ሥርዓቱ ዙሪያ

Written by አለማየሁ አንበሴ አቶ ሙሼ ሰሙ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢዴፓ) መስራች ሲሆኑ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የፓርቲው ዋና ጸሐፊ በመሆን አገልግለዋል። በመጨረሻም ለ3 ዓመታት ፓርቲውን በፕሬዚዳንትነት የመሩ ሲሆን በአሁን ሰዓት ከኢዴፓም

የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት – “ለህዝባዊ እምቢተኝነት ሁኔታዎች ተመቻችተዋል”

የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት በሰላማዊ ትግል ውስጥ ሁለት አብይት የትግል ስልቶች አሉ፡፡ አንደኛው ገለልተኛ የዴሞክራሲ ተቋማትና ህግጋት ባሉበት ነባራዊ ሁኔታ የሚደረግ ህዝብን ያሳተፈ ምርጫ ነው፡፡ ምርጫ ሲባል ዝም ተብሎ ለማስመሰልና

የህሊና እስረኛዋ ማኅሌት ፋንታሁን – መልካም ልደት! እንኳንም ተወለድሽ

ከዞን 9 በአለማችን ላይ እንደሰውልጅ በገዛ ፍጡሩ ላይየሚጨክን አውሬ የለም እስከዛሬ የምንሰማቸው አሰቃቂ እና አስነዋሪ በደሎች አንዱ ሰብአዊ ፍጡር በሌላው ላይ የፈፀማቸው ናቸው፡፡እንደዚህ ያሉ ክፉ ተግባራት በፍትህ ሽፋን በዚህ ጊዜ በአደባባይ ሲፈፀሙ

ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ነው? (ግርማ ሠይፉ ማሩ)

ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected] ሰሞኑን ልብ አውልቁ በዝቶዋል፡፡ አማራጭ በሌለው ምርጫ ተብዬ ውስጥ ምን ይጠበቅ እንደነበር ግን አልገባኝም፡፡???? በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የሚፈላሰፉ በትምህርታቸው የገፉ የሚባሉ የሀገራቸውን ፖለቲካ ቢያንስ በዚህ ዓመት ምን ምን

ምርጫ ሲባል መሳይና አስመሳይ – መስፍን ወልደ ማርያም

ምርጫ ሲባል የነጻነት ዓየር አለ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች አሉ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች በእኩልነትና በነጻነት የቆሙበት መድረክ አለ፤ ምርጫ ሲባል የራሱን ፍላጎት በትክክል የሚያውቅና ከፍርሃት ነጻ የሆነ መራጭ አለ፤ ምርጫ ሲባል የተፎካካሪዎቹን እኩልነትና

ግንቦትና ግንቦታውያን

– ከጌታቸው ሽፈራው ግንቦት በሞቃታማው በጋ እና በክረምቱ መካከል የሚገኝ የሙቀትና የወበቅ ወር ነው፡፡ ይህ ወር አየር ንብረቱ በቅጡ የማይታወቅ፣ ሙቀትና ቅዝቃዜ የሚፈራረቅበት እንደመሆኑ ለሰዎች ጤና ተስማሚ አይደለም፡፡ ሙቀትና ቅዝቀዜው ድብልቅልቅ ባለበት

ድምፅ አሰጣጣችን በምን ሰሌት ቢሆን ያዋጣል? – ዳዊት ዳባ

“የተራቡትን  መርጠን ከምንቸገር ያው የጠገበው ይሻለናል” የሚል መልክት ያላት ማዘናጊያ ሀሳብ በየፌስ ቡክ ላይ ተበትናለች። ሲጀመር በልቶ ጠገብኩ የሚሉ መቼ ነገሱብንና። በዛ ላይ ያለአባከና በሰፊው የለመደ ሆድ ለሌላ አምስት አመት ከበሉን ለመረጃ

አስሩ የዓለማችን ቆሻሻ ከተሞች

በቅርቡ ሜርሰን ሄልዝ ኤንድ ሳኒቴሽን (Mercen Health and Sanitation Index) የተባለ ተቋም 25 የአለማችንን ከተሞች ቆሻሻ ሲል ፈርጇቸዋል፡፡ ተቋሙ እንደሚለው እነዚህ ከተሞች ንጽህና የሌላቸውና አየራቸው የተበከለ እንዲሁም በውስጣቸው የሚያልፉ ወንዞች በቆሻሻ የተሞሉ
1 165 166 167 168 169 249
Go toTop