የትግሬ-ወያኔ አመራር በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ዐማራን ፈጽሞ ሳያጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስደው ዳግም አረጋገጠ!

የትግሬ-ወያኔ አቅጣጫ ከ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በኋላ

«ትናንት፣ ዛሬም ሆነ ነገ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ዐማራው ስለሆነ፣» እያንዳንዱ ትግሬ ዐማራን በማጥፋት እንቅስቃሴ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን፣ የወያኔ የአገር-ውስጥ እና የውጭ የስለላ ቡድኖች ከፍተኛ አመራሮች በጥናቶቻቸው እንዳሣዩ የታመኑ የሞረሽ-ወገኔ ምንጮቻችን አረጋገጡ። የመረጃ ምንጮቻችን እንደሚያስረዱት፣ አጥኚዎቹ ከሕወሓት ፖሊት ቢሮ በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት የትግሬ-ወያኔን ዘረኛ አገዛዝ ያለፉትን የ፳፬(ሃያ አራት) ዓመታት ጉዞ መዝነው፣ ለሥልጣኑ አስጊው ማን እንደሆነ በመተንተን፣ ከ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በኋላ የትግሬ-ወያኔ እንዴት መቀጠል እንዳለበት ዝርዝር ጥናት አቅርበዋል።

በትግሬ-ወያኔ የስለላ ተቋሞች ከፍተኛ አካሎች አማካይነት የተደረገው ይህ ዝርዝር ጥናት፣ «የመፍትሔ ኃሣብ ነው» ያለውን ለሕወሓት ፖሊት ቢሮ ማቅረቡን ምንጮቻችን ገልጸዋል። በስለላ ቡድኖቹ አንኳር የጥናት ውጤት መሠረት ወያኔ ገና «ሀ» ብሎ የትጥቅ ትግል ሲጀምር ከኢምፔሪያዝም በላይ እና በፊት «ዐማራ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ነው» ብሎ መፈረጁ ትክክል እንዳልነበር፣ የትግሬ-ወያኔ ሥልጣን ከያዘ በኋላም ቀደም ሲል የፈጸመውን ስሕተት በማረም እና በማስተካከል ፋንታ በያዘው የቆየ የተሳሳተ ፍረጃ ገፍቶ በዐማራው ላይ ያደረሰው ጥፋት፣ እኒህ ሁሉ ተደማምረው ዐማራው «ትግሬ ጠላቴ ነው» ብሎ እንዲያስብ እና በነገዱ ዙሪያ እንዲሰባሰብ እንዳስገደደ ያመለክታል። ይህም ለተተኪው የትግራይ ትውልድ ቋሚ ጠላት የገዛ መሆኑ ተጠቅሷል። ከዚህ በተጨማሪም፣ ከሻዕቢያ ጋር የተገባው መቋጫ ያልተገኘለት ጦርነት የትግራይን ሕዝብ ከሥጋ ዘመዱ ከኤርትራ ሕዝብ ጋር ደም ያቃባ እና ቋሚ የደም ጠላት የገዛለት መሆኑ ተመልክቷል። በመሆኑም የትግራይ ሕዝብ ከላይ በኤርትራውያን፣ ከታች እና ከመሐል ደግሞ በዐማራው መካከል ሣንዲዊች ተደርጎ እንዲያዝ ያደረገ በመሆኑ፣ የወያኔ የ፳፬(ሃያ አራት) ዓመታት የሥልጣን ጉዞ ለመጭው የትግራይ ትውልድ ደም የገዛለት፣ የሥጋት ምንጮችን ያራባበት እንደሆነ የስለላ ቡድኖቹ የጥናት ውጤት አረጋግጧል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ታላቁ የፖለቲካ ቅሌት በኢትዮጵያ፤ ነጠብጣቦቹን ያገናኙና ምስሉን ይመልከቱ!

የስለላ ቡድኖቹ ጥናት ለወደፊት የትግሬ-ወያኔ እንዴት በሥልጣን ላይ መቀጠል እንደሚችል የሚከተለውን ምክር መስጠቱ ታውቋል። ለጊዜው ወያኔ በሥልጣን ላይ በመሆኑ፣ ችግሩን ማስተዋል ቢሣነውም፣ የትግራይ ትውልድ በመጭዎቹ ዘመናት የሚታወቀው በሀገር ከሃዲነት፣ በኢትዮጵያ አፍራሽነት፣ ኢትዮጵያውያንን በጎሣ አቧድኖ በማጫረስ እና አገሪቱን ዝግ መሬት በማድረጉ እንደሚሆን ጥናቱ ያወሣል። ለወደፊቱም ወያኔ እንዴት መቀጠል እንዳለበት የሰጠው የመፍትሔ ኃሣብ፥ የተፈጸመውን ጥፋት በምንም መልኩ ወደኋላ ተመልሶ ማስተካከል ስለማይቻል፣ ማድረግ ያለበት በዝምታ ወደፊት መቀጠል መሆኑን፣ በአገሪቱ ውስጥ ካሉት ነገዶች ትግሬን የሚያሰጋው ሌላ ማንም ሳይሆን፣ ዐማራው መሆኑን፣ እና ይህ ነገድ በምንም ተዓምር የመደራጀት ዕድል እንዳያገኝ ወያኔ የሚቻለውን ሁሉ ማድረግ እንዳለበት ያስገነዝባል። ለዚህም ግብ ተግባራዊነት የተነደፉ ስልቶች፦

ሀ)      ዐማራዎች ከሁለት በላይ ሆነው እንዳይንቀሳቀሱ የተጠናከረ የስለላ እና የክትትል መረብ እንዲዘረጋ ማድረግ፤

ለ)      ወደውጪ አገር ለመሰደድ የሚፈልገውን ዐማራ በተለያዩ ስልቶች እንዲሰደድ ሁኔታዎችን በስውር በማመቻቸት ማሰደድ፤

ሐ)     በአገር ቤት ያለውን እና ለመሰደድ ፈቃደኛ ያልሆነውን ደግሞ አንገቱን ሳያቀና በልዩ ልዩ መንገዶች ማስወገድ፤

መ)     አንገታቸውን ያቀኑትን በተቀነባበረ መንገድ በሐሰት በመክሰስ በፍርድ ቤት የረጅም ጊዜ እስር በማስፈረድ ዕድሜያቸውን በእስር እንዲጨርሱ እና ተከታዮቻቸው ሞራላቸው እንዲላሽቅ ማድረግ፤

ሠ)      ድኃ ከዕለት ምግቡ በቀር ሌላ ነገር ማሰብ ስለማይችል፣ ዐማራውን በድኅነት ማጥ ውስጥ የሚከቱ ስልቶችን በመንደፍ ከሆዱ አልፎ ሌላ ነገር አንጋጦ እንዳያይ ማድረግ፤

(ረ)     ዐማራው በብዛት ተከማችቶ የሚገኝባቸውን ከተሞች እና መንደሮች በልዩ ልዩ የግንባታ ስበቦች በማፍረስ የዐማራውን የአብሮነት እና ማኅበራዊ ትሥሥር መበጣጠስ፤

(ሰ)     ሌሎች ነገዶች፣ በተለይ ኦሮሞዎቹ፣ ከዐማራው ጋር ምንም ዓይነት ቀና ግንኙነት እንዳይኖራቸው በሁለቱ ነገዶች መካከል ልዩነቶችን የሚያሰፉ የፕሮፓጋንዳ ሥልቶችን ቀይሶ መንቀሳቀስ፣ የሚሉ ይገኙበታል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከላይ ሆነው እየጠጡ አታደፍርሺብኝ ማለት ምን ማለት ነው? - መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ለእነዚህም ስልቶች ተግባራዊነት፦

ሀ)      እያንዳንዱ ትግሬ በስለላ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን ማድረግ፣

ለ)      የትግራይ ሕዝብ የትግሉ መሠረት እንደመሆኑ መጠን ከአሁኑ በተሻለ መንገድ የሁሉም ነገሮች ተጠቃሚ በማድረግ በሙሉ ኃይሉ ከሕወሓት ጎን እንዲሰለፍ ማድረግ፤

(ሐ)    ሕወሓት በሥልጣን ላይ ከሌለ የትግሬ ነገድ ዛሬ የጨበጠው የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ የበላይነት የማይቀጥል ከመሆኑም በላይ በወያኔ ተባባሪነት ተጠያቂ የሚሆነው ሕዝብ ጥቂት እንደማይሆን አውቆ ለሕወሓት ኅልውና የተለመደውን ትብብር ማድረግ እንዳለበት ያላሰለሰ ትምህርትና ቅስቀሳ መስጠት የማይታለፉ ተግባሮች መሆናቸውን የጥናት ቡድኑ መክሯል።

በቅርብ ሣምንታት ይህ አዲሱ የትግሬ-ወያኔ ዕቅድ በተግባር መተርጎም መጀመሩን የሚያመለክቱ ድርጊቶች ተበራክተዋል። ለአብነት ያህል ከሦሥት ቀናት በፊት ሰኔ ፰ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ሣሙኤል አወቀ የተባለውን እና ሰማያዊ ፓርቲን ወክሎ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ለፓርላማ አባልነት የተወዳደረውን የ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ዓመት ወጣት በአሠቃቂ ሁኔታ ደብረማርቆስ ከተማ ውስጥ የገደሉት አንድ ምሣሌ ነው። ቀደም ብሎም በሚያዝያ እና በግንቦት ወራት አያሌ የዐማራ ተወላጆች ለግድያ፣ ለእሥር እና ለእንግልት መዳረጋቸው የአደባባይ ሚሥጢር ነው።

የትግሬ-ወያኔዎች እንዲህ ያስባሉ፣ ኃሣባቸውንም በተግባር ይተረጉማሉ። ዐማራውስ ራሱን ከፈፅሞ ጥፋት ለማዳን ምን ያስባል? መጥፋት ወይስ መክቶ ጥፋትን መከላከል? እንደሞረሽ ወገኔ አቋም «ጅብ ከሚበላህ፣ በልተኸው ተቀደስ» ነውና፤ ይህ አገርን እና ትውልድን አጥፊ የትግሬ-ወያኔ ናዚያዊ ቡድን አጥፍቶን ከመጥፋቱ በፊት እንቅስቃሴውን የሚያመክን የተግባር እርምጃ ይጠይቃል። ለዚህም ዐማራው ተደራጅቶ ራሱን እና አገሩን ከፈጽሞ ጥፋት ሊታደግ ይገባል ብለን እናምናለን። ይህ ጉዳይ «ቆይ እንመካከር፣ እንወያይ» የሚባልበት አይደለም። አፋጣኝ የተግባር እርምጃ ይጠይቃል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  አዲሱ ኢትዮጵያ ካቢኔ ጂኦግራፊያዊ ፍትሃዊነት ዳሰሳ - ዳንኤል ካሣሁን (ዶ/ር)

ዐማራን ከፈጽሞ ጥፋት እንታደግ!

7 Comments

  1. ጥቁር ጣሊያኖች ከዚህ በላይ ርቀው አያስቡም። ጥቁር ጣሊያን የምለው ህወሃትን እንደሆነ ተረዱልኝ።ሰፊው የትግራይ ሕዝብ ልጆቹን ገብሮ ጧሪ አጣ እንጅ በህወሃት አንድም ጥቅም እንዳላገኘ በግልጽ ይታወቃል አሁንም ይህ ፀረ-ሕዝብ ድርጅት የትግራይን ሕዝብ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ጋር በሰላምና በጋራ አብሮ እንዳይኖር እየሰራ ይገኛል ይህን ደግሞ የትግራይ ሕዝብ ሊቃወምና ሊያወግዘው ይገባል።
    የአማራው ነገድ ሕዝብ ዛሬም እንደ አመት በዓል በግና ዶሮ እየተያዘ መታረድን ከመረጠ ምንም ማድረግ አይቻልም ከዚህ በላይ ማስረጃ እንዳለ ቢታወቅም ይህ ጹሑፍ የመጨረሻው ደወል እንደሆነ ሊገነዘበው ይገባል።ዛሬ ስለሞት፤እስራት፤ድብደባ፤ስደት፤ድህነት ሲወራ ወይም ሲነገር አማራው እንደሚሆን ሁሉም የተስማማበት እስከሚመስል ድረስ የተሄደው አማራው መብቱን ለማስከበር በቃ!! ብሎ ቆርጦ ለመነሳት አለመቻሉ እንደሆነ ሊያውቀው ይገባል።በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ በመደራጀት መብቱን ሊያስከብርና ራሱን ነፃ ሊያወጣ ይገባል።

  2. ምቀኛ, ክፉ, ጨካኝ, እባብ, ይሉኝታ ቢስ, ስግብግብ , ዘረኛ እና ሆደ መጋዝ የሆኑት ትግሬወች ደጉን, እና ጨዋዉን እና መልካም ኢትዮጵያዊ የሆነውን የአማራን ህዝብ ሳያጠፉ እንደማይተኙ በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይደመጣሉ ምክንያቱም የአማራ ህዝብ ለእነዚህ ሰይጣን እና ስግብግብ ህዝቦች ስጋት ነው ስጋት የሆነውም እንደ እነሱ እና ሰይጣን በመለያየት ሳይሆን በአንድነት ስለሚያምን ነው.
    Tigrians are greedy, cruel, and vicious people who don’t think about the future of their generation

  3. Pls try to wright the true one. TPLF never say and agitate against Amhara people but the ruling groups during Minilik,Haileslase and Derg for their poletical advantage,the poletical leaders can not represent the Amhara people. All Amhara except the poletical leaders were living like the majority of Ethiopians. This was true and Tiprians never say Amhara people are the main enemy of Tigrians but poletical leader in the name of Amhara were fully stand for their finacial advantage. Your organization still run to bring back the old poletical system which is practically imposible and the majority of Amhara never believe you because are hundred percent opposite to the actual present condition. All peole have learnt that just to live together as one ,there should be respection among people. So you better stop your bad and back ward divide and rule agitation. The present condition is to come together for mutual benefite. You Taxi drivers of Washingston better try to win your bad living standard. Sham on you !

  4. Pls try to wright the true one. TPLF never say and agitate against Amhara people but the ruling groups during Minilik,Haileslase and Derg for their poletical advantage,the poletical leaders can not represent the Amhara people. All Amhara except the poletical leaders were living like the majority of Ethiopians. This was true and Tiprians never say Amhara people are the main enemy of Tigrians but poletical leader in the name of Amhara were fully stand for their finacial advantage. Your organization still run to bring back the old poletical system which is practically imposible and the majority of Amhara never believe you because u are hundred percent opposite to the actual present condition. All peole have learnt that just to live together as one ,there should be respection among people. So you better stop your bad and back ward divide and rule agitation. The present condition is to come together for mutual benefit. You Taxi drivers of Washingston better try to win your bad living standard. Sham on you !

  5. ሞረሽ አገር ቤት ያለውን አማራ ህዝቡ ላይ በገዥው ወያኔ የሚካሄድበትን ጥፋትና ብ አ ዴ ን እንደማይወክለው ማስተማርና ዘዴ አፈላልጎ ወጣቱን ማንቃት ካልቻለ እዚህ አሜሪካ ሆኖ መግለጫ ማውጣት አላማውን አያሳካም:: ልክ ኦነግና ሌሎች የኦሮሞ ቡድኖች በአገር ቤት ያለውን ህዝብ ስለማንነቱ ወዘተ. አውቆና ነቅቶ ኦሮሞ ነኝ ብሎ መከራን እንዲጋፈጥ የአመለካከት ለውጥ ብቃትና ንቃተ-ህሊና ያዳብር ዘንድ የተጠቀሙበትን ስልት ሞረሽ ት/ት ቀስሞ ተጨባጭ እንቅስቃሴ ለማድረግ ግዜው አሁን ስለሆነ መነሳሳት ይኖርበታል: አለበለዚያ “የወረቀት ነብር” ብቻ ሆኖ መቅረት ስለሚሆን የድርጅቱ መሪዎች ስልታዊ ለውጥ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል:: ዛሬ የአማራ መሬት የመገንጠል መብት ሆን ተብሎ በተለጠፈላቸው ልዩ ዞኖች ተመናምኖ ይገኛል: ትግራይ በአደባባይ ሰሜን ጎንደርን ወደ ጉያዋ እያስገባች: ሌላ አዲስ “የቅማንት” ዞን እየፈጠረች በማጥፋት ላይ ትገኛለች:: በዛሬው ቀን ታትሞ የወጣው “Sudan Tribune” “በ 1988 እ.ኢ.አ ከሱዳን የተወሰደን መሬት ከጎንደር ለሱዳን ተመልስዋል” በሚል ደመቀ መኮንን ለጋዜጣው መናገሩን ዘግቦታል:: በዚህ ወር የሱዳን ወታደሮች አርማጭሆ አብደራፊ አካባቢ ገብተው የአገሪቱን ሉአላዊነት ንቀው ሲያዋርዱን የተናገሩት “ሱዳን የሚዋሰነው ከትግራይ እንጂ ከአማራ አይደለም ማለታቸው” አይረሳም:: ክልሎች ሲዋቀሩ ተጎማምዶ አናሳ የሆነው የአማራ ግዛትና ሕዝብ ጨርሶ ሊጠፋ ባለንበት የሀዘን ታሪካዊ አስከፊ ዘመን ከመግለጫ ያለፈ ስራ ካልተሰራ ሕወሐት ያቀደውን ከማድረግ ማን ያቆመዋል????

  6. Game YOU SHOULD GO AND READ THE BOOK WRITTEN BY ALEMSEGED ABAY based on the interview he conducted in TIGRAY 88 percent of TIGRIANS believe AMHARA people are their number one ENEMY, while AMHRAS see TIGRES as their compatriots

    what is worse is that TIGRES while killing, arresting, displacing AMAHRAS they will not allow them to complain the crimes committed by TIGRIANS, if they complain they LABEL THEM AS THE ENEMY OF TIGRE lol
    ትግሬወች አስረውህ ገድለውህ እና አፈናቅለውህም ቢሆን ብሶትህን እና በደልህን እንድትናገር አይፈቅዱልህም ብሶትህን ከተናገርክ የትግራይ ጠላት ብለው ያችማቁቅሃል የሚገርሙ ህዝቦች ናቸው ምስኪን አማራ ደግሞ የትግራይ ጠላት ተብሎ ከሚፈረጅ እየተበደለ እየተገደለ ቢኖር ይመርጣል ይህ የሚያሳያው ትግሬወች ምን አይነት መሰሪ እና ክፉ ህዝቦች መሆናቸውን ነው ቅቅቅቅቅ እኔም የትግራይ ጠላት ተብየ ተፈርጀ እንድችማቀቅ እደረግ ነበር ….
    እንደ እውነቱ ከሆነ ግን ጥላቻው ያለው እነሱው አምሮ ውስጥ ነው

Comments are closed.

Share