የምሥራች! አማራም እንደጓደኞቹ ጠቅ’ሎ ሊያብድ ውስን ሰዓቶች ቀሩት!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ([email protected]) ሰላም ውድ አንባቢያንና አድማጮች፡- ከአማራ ጋር ጦርነት ስለገጠሙ የተለያዩ የውስጥና የውጭ፣ የቅርብና የሩቅ ኃይሎች በቅርቡ አንድ መጣጥፍ ጽፌ መላኬ ይታወሳል፡፡ በዚያች መጣጥፍ የተከፋችሁብኝን ወገኖች በዚህች አጋጣሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡