Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 240

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የግፍ ጽዋ ሲበዛ አያቀረሽም እንዴ? – ከሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ)

 ሉሉ ከበደ ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርና መፍትሄ ያልተገኘለት ነገር፤ የህውሀት ገዢ ቡድን፤ አሁን አለማችን ካለችበት የስልጣኔና የአስተሳሰብ እድገት ደረጃ እጅግ ወደ ኋላ በቀረ እምነትና ፍልስፍና ላይ ተጣብቀው በመቅረታቸው፤ የሁሉ ነገር መፍትሄ ጉልበት

ለኢትዮጵያ መንግሥት ከኢትዮጵያ የተላከ ደብዳቤ

 ከታረቀኝ ሙጬ የአሁኑን ዘመነ መንሱት አያድርገውና በዱሮ ጊዜ ሰዎች የሚሠነዝሩት ምክር አድማጭ አገኘም አላገኘም መካሪን የሚጎዳ ነገር እንደማይከተል ለመጠቆም ‹አፍ ወድቆ አይሰበርም› ይባል ነበር፡፡ እኔም አሁን ያን ብሂል በማስታወስ ከወቅቱ የኢትዮጵያ መንግሥት

‹ልጅ ያቦካው —- › እንዲሉ! (ልጅ ተክሌ ‘የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?’ በሚል ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ምላሽ)

ቶፊቅ ጀማል – ቼክ ሪፑበሊክ(ፕራግ) ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ይህ ጽሁፍ ልጅ ተክሌ የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ? በሚል ርእስ ላወጣው ጽሁፍ (ባለ 12 ነጥብ የአቋም መግለጫ) የተሰጠ ምላሽ ነው፡፡

ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው አስተያየት የተሰጠ ምላሽ)

ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ምላሽ) ከአዋሽ አዳል ሰሞኑን በ አንድ ድረግፅ ላይ “የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?” በሚል ርዕስ ከልጅ ተክሌ የፃፈውን ካየሁ

የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ (ወቅታዊ ግጥም)

ኸረ! መሪ ስጠን የጸዳ ከብክለት፣ አገር የሚያስቀድም እንደነፍሱ ወድዶ ሠርቆ የማያሸሽ ንዋይ ባሕር ማዶ፣ ሕዝቡን የሚያፈቅር በርኅራሔ ነድዶ፣ ቅጥፈት ያልተጣባው የውነት ተባባሪ ፍርድ የማይገመድል፣ ትዕቢት ያልወጠረው፣ አርቆ የሚያስብ የሰው መብት አክባሪ፣ ግፍን

Hiber Radio: “ከሁሉ አገር በታች ሕግ የሌለበት በደመ ነፍስ የሚመራ አገር የእኛ አገር ብቻ ነው” – ታማኝ በየነ (ቃለምልልስ)

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ፕሮግራም አክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ በየነ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው አጭር ቃለ መጠይቅ የተወሰደ በሲና በረሃ በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ስቃይና በበረሃ ወድቀው የሚቀሩበትን አስከፊ ሁኔታ የ ከቃኘንበት

የ“አብዮታዊ ዲሚክራሲ” መንገድ የት ያደርሳል ? (በአብርሃ ደስታ)

ወቅቱ የአካባቢና ከተሞች “ምርጫ” የሚካሄድበት ነው ። ሰለ “ምርጫ” ሲታሰብ ስለ አማራጮች ማሰላሰል ግድ ነው ። አንድ ፖለቲካዊ ምርጫ ምርጫ የሚያሰኙት ነገሮች ምንድን ናቸው? ምርጫው ዲሞክራሲያዊና የተሟላ እንዲሆን አማራጮች (ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች)

በእውነት ኢትዮጵያን እንመራለን የሚሉት ኢትዮጵያዊ ናቸውን?

ንጉስ ከኖርዌይ ከሁለት አስርት አመታት በላይ ኢትዮጵያውያንን እያስተዳዳረ ብቻውን ከሚያላዝንበት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ  ውጭ ምድር ላይ የሚታየውና እውነተኛውን የኢትዮጵያ እውነታ ለተመለከተ እውነት ይህች ሃገር የምትተዳደረው በራስዋ በኢትዮጵያ ልጆች ነው ወይስ በሌላ? የሚል

አማራና ኢትዮጵያዊነት፤ በጠላትም በወገንም እስከ ሞት

በገ/ክርስቶስ ዓባይ የአማራው ሕዝብ ባህልና አስተዳደግ መተኪያ ከሌላት ከአገሩ ከኢትዮጵያና፤ ጥላና ከለላ በመሆን እነርሱን ለመታደግ ሕወቱን ሳይሳሳ ሲገብርላቸው ለቆዮት ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ፤ ከፍተኛ ክብርና ፍቅር እንዲያድርበት ሆኖ በዓለማዊውም ሆነ በመንፈሣዊው አስተሳሰብ ተቃኝቶ

የሕዝብ ልጅ ምንግዜም የሕዝብ ነው!

ግዛው ስለሺ ጃኖ መፅሔት ቅፅ 1 ቁጥር 2 ላይ የሰማኒያ አመቱ አዛውንትና የአምስት አመቱ ፈረሳቸው ብሎ የፃፈውን ፅሁፍ ላነበበ ሰው በእርግጠኝነት ስለፀሐፊው የሚኖረው አመለካከት የተዛባ ነው የሚሆነው፡፡አቶ ግዛው ማመዛን የከበደው ሰው ለመመሆኑም

ዘር ማጥራትን ያህል ወንጀል ፈጽሞ ይቅርታ መጠየቅ ፌዝ ካልሆነ ድራማ ነው! ከግርማ ሞገስ

ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) በፌዴራል ስም የተሸፈኑ ህውሃት/ኢህአዴጎች እና በአቶ መለስ ራዕይ የተጠመቁ የክልል ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ የዘር ማጥራት (Ethnic Cleansing) ወንጀል ስለመፈጸማቸው መዘገብ ከጀመረ ውሎ አድሯል። ይኽ ዜና በኢትዮጵያ ወዳጆች ኢትዮጵያውያን እና የውጭ

እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው? – ከገብረመድህን አርአያ

ገብረመድህን አርአያ (ፐርዝ፤ አውስትራሊያ) ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃ በነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን አቋሙን ተቀብሮ ከነበረበት ጉድጓድ አውጥቼ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እነማን

የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ? ከ ልጅ ተክሌ

ስለክብረ-በአሉ እንግዶች፤ ስለመንግስትና ሀይማኖት መለያየት፤ ከ ተከለማርያም ሳህለማርያም 1-     ጽሁፍ ካላበሳጨ ወይ ካላስጨበጨበ አይመቸኝም። ላለፉት ጥቂት ሳምንታት የሚያበሳጭ ወይ የሚያስጨበጭብ ርእስ ስጠብቅ ሳልጽፍ ቆየሁ። የኢትዮጵያውያን፤ በተለይም የአማርኛ ተናጋሪ፤ ኢትዮጵያዊያን ከቤንሻንጉል መባረር በራሱ
1 238 239 240 241 242 249
Go toTop