በካልጋሪ ከተማ የኮፈሌ ሰመአትን ለማሰብ በተደረገው ዝግጅት ላይ የቀረበ ማራኪ ግጥም – – በእዝራ ዘለቀ

በምእራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ከተማ የመንግስት ወታደሮች በሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ የፈጸሙትን ግድያ አስመልክቶ ሴፕቴምበር 22  ካልጋሪ የኮፈሌ ሰመአትን ለማሰብ በተደረገው ዝግጅት  

 አቶ እዝራ ዘለቀ    

[jwplayer mediaid=”8010″]

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ጦር እየመዘዙ ድርድር ለማንም አይበጅም !! (ከተዘራ አሰጉ)

5 Comments

  1. Thank you Ezra.you are the first poets who writes about the devil meles zenawi .we were expecting a lot of poems regarding this devil.but no one did it.you have explained him more than we expected.good job. you have a great talent.please come back with such beautiful poems.

  2. god bless brother, you expressed the right filling of the nation, frestration, desparation, confusion, but let me tell you we can not contiue filling like these anymore. we will get our freedom with fight like our father, grandfather, great grand father fight for one for good.

  3. እንዳሰረ ታስሮ_ እንደገደለ ተገድሎ
    እንዳስገርፈ ተገርፎ_ እንዳሰቀለ ተሰቅሎ
    ላፈሰሰው ንጹሃን ደም_ ባንጠይቀውም በህግ
    ችሎት በእልልታ ቀልጦ _ ባንፋረደውም በወግ

    በፋሽስት የደም ብካይ_ አድዋ ላይ የበቀለ
    የጥፋት ችግኝ ገዝፎ_ የአገር መሰረት የነደለ
    ህጻን አዋቂ ሳይመርጥ_ በጥይት አረር የገደለ
    ከስልጣን ወንበር ላይ ፊጥ ብሎ _ ለራሱ ክብርን የቆለለ

    የጀግና ትርጉሙ ጠፍቶት_ በራሱ ፍርሃት ተጠፍሮ
    መውጫ መግቢያ መንገዱን _በገዳይ ጦሩ አሳጥሮ
    ዜጋን ከተወለደበት_ ካደገበት ቀዬ መንጥሮ
    ቅድስት መሬታችንን_ ለባእዳን ሸጦ ቸርችሮ

    ጉራው እና እብሪቱ_ ከጎልያድ ቁመት ገዝፎ
    ከሰማይ ጣራ ሊነካ _ከደመናት በላይ አልፎ

    ያልጨበጠውን ዲግሪ_ የምሁር ካባ ደርቦ
    በጠፈጠፈው ፓርላማ _ራሱን አጓጉል ክቦ
    በአለም አቀፍ ስብሰባ ላይ_ የአፍሪካ ወኪል ሆነና
    የለመደውን ቅጥፈት_ በፐርሰንት ስሌት ገባና
    ሰባ ፐርሰንት እንዳለ _የውሸት ቃቱን ዘርግፎ
    የህልም እንጀራ ሲያስገምጥ_ ሚሊዮን በጠኔ ረግፎ
    ለታፈነው የህዝብ ድምጽ_ አበበ የህዝብ ወኪል ሆነና
    ነጻነት ነጻነት ቢለው_ መሸሸጊያ ጥግ አጣና
    ከቤተ መንግስቱ መሽጎ_ ጣእረ ሞቱ ፈጠነና
    ከባህር ማዶ ብራስልስ_ ነፍስ የሚታደግ ጀግና
    ሊፈለግለት ዘመተ _የማይድን ብኩን ነውና

    አሁንማ ተጽናንተናል_ አምላክ ጸሎታችንን ሰማ
    የበቀል ብድርን ከፍሎ_ በሞቱ ተስፋችንም ዳግም ለማ
    እህቴ አትዘኚ ይቅር_ ከንግዲህ ለቅሶሽ ይብቃ
    ወንድሜ መናቆር ትተን_ ለወገን እንሁን ጠበቃ
    የዘጉብንን በር ከፍተን_ የጠበበውን ስናሰፋ
    ነጻነታችንን የምናገኝ_ትውልድም የሚያገኝ ተስፋ

  4. እንዳሰረ ታስሮ_ እንደገደለ ተገድሎ
    እንዳስገርፈ ተገርፎ_ እንዳሰቀለ ተሰቅሎ
    ላፈሰሰው ንጹሃን ደም_ ባንጠይቀውም በህግ
    ችሎት በእልልታ ቀልጦ _ ባንፋረደውም በወግ

    በፋሽስት የደም ብካይ_ አድዋ ላይ የበቀለ
    የጥፋት ችግኝ ገዝፎ_ የአገር መሰረት የነደለ
    ህጻን አዋቂ ሳይመርጥ_ በጥይት አረር የገደለ
    ከስልጣን ወንበር ላይ ፊጥ ብሎ _ ለራሱ ክብርን የቆለለ

    የጀግና ትርጉሙ ጠፍቶት_ በራሱ ፍርሃት ተጠፍሮ
    መውጫ መግቢያ መንገዱን _በገዳይ ጦሩ አሳጥሮ
    ዜጋን ከተወለደበት_ ካደገበት ቀዬ መንጥሮ
    ቅድስት መሬታችንን_ ለባእዳን ሸጦ ቸርችሮ

    ጉራው እና እብሪቱ_ ከጎልያድ ቁመት ገዝፎ
    ከሰማይ ጣራ ሊነካ _ከደመናት በላይ አልፎ

    ያልጨበጠውን ዲግሪ_ የምሁር ካባ ደርቦ
    በጠፈጠፈው ፓርላማ _ራሱን አጓጉል ክቦ
    በአለም አቀፍ ስብሰባ ላይ_ የአፍሪካ ወኪል ሆነና
    የለመደውን ቅጥፈት_ በፐርሰንት ስሌት ገባና
    ሰባ ፐርሰንት እንዳለ _የውሸት ቃቱን ዘርግፎ
    የህልም እንጀራ ሲያስገምጥ_ ሚሊዮን በጠኔ ረግፎ
    ለታፈነው የህዝብ ድምጽ_ አበበ የህዝብ ወኪል ሆነና
    ነጻነት ነጻነት ቢለው_ መሸሸጊያ ጥግ አጣና
    ከቤተ መንግስቱ መሽጎ_ ጣእረ ሞቱ ፈጠነና
    ከባህር ማዶ ብራስልስ_ ነፍስ የሚታደግ ጀግና
    ሊፈለግለት ዘመተ _የማይድን ብኩን ነውና

    አሁንማ ተጽናንተናል_ አምላክ ጸሎታችንን ሰማ
    የበቀል ብድርን ከፍሎ_ በሞቱ ተስፋችንም ዳግም ለማ
    እህቴ አትዘኚ ይቅር_ ከንግዲህ ለቅሶሽ ይብቃ
    ወንድሜ መናቆር ትተን_ ለወገን እንሁን ጠበቃ
    የዘጉብንን በር ከፍተን_ የጠበበውን ስናሰፋ
    ያኔ ነው ነጻነታችንን የምናገኝ_ትውልድም የሚያገኝ ተስፋ

  5. Ezera , thank you ! You got it right and we all should all do the same and wake all our people to stand in unson to fight this brutal regime . For that matter I will apploud the Ethiopian Community residing in Calgary for their great deed , they really showed us how we can stand together in times of crissis.
    Lets keep up the good job , kudo for Habesha Web Site . Qeeranso

Comments are closed.

Share