ስሜቱ ይቁምና እስቲ አማራጮችን በእርጋታ እንመልከት – ግርማ ካሳ «አበው ሲተርቱ ላም ባልዋለበት ኩመት ለቀማ ይላሉ። ሰላም ጠላቱ ከሆነ የአገዛዝ ቡድን ጋራ በሰላማዊ ትግል ገጠሞ ሰለማዊ ድል አስመዘግባለሁ ብሎ ማሰብ ከሰላማዊ ጭንቅላት የሚፈልቅ ሰላማዊ አስተሳሰብ ነዉ ብዬ አላምንም። …ትግል ሱስ አይደለም። January 29, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኳሱ በማን እጅ ነው ? (ከይድነቃቸው ከበደ) ከአምስት ወር በፊት የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የአዲስ ዓመት የሥራ ዘመን መጀመር አስመልክቶ በጋራ ባአካሂዱት ጉባዔ አዲሱ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመም ፕሬዚዳንታዊ የመክፈቻ ንግግር ማድረገቸው የሚታወቅ ነው፡፡ የፕሬዚዳንቱ የንግግር ይዘት January 28, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኬንያታ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም) ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዘገዬ ፍትህ እንደተነፈገ መቆጠር የለበትምን? በአህጽሮ ቃሉ አይሲሲ/ICC እየተባለ የሚጠራው ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት/International Criminal Court የኡሁሩ ሙጋይ ኬንያታን ጉዳይ አስመልክቶ እያደረገ ያለው ተደጋጋሚ የፍትህ ሂደቱን የማዘግየት ስራ፣ January 28, 2014 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
ቃላትን ማባከን! (ከበልጅግ ዓሊ) በጀርመን ውስጥ እንደ አውሮፓውያን አቆጠጠር 1971 ጀምሮ የዓመቱ ምርጥ ቃል ይመረጣል። ይህ በየዓመቱ የሚደረገው ምርጫ አዲስ የተፈጠሩ አባባሎች ወይም ቃላቶች አሮጌም ቢሆኑ በአለፈው ዓመት ውስጥ የአጠቃቀማቸው ሁኔታ ታይቶ የሚካሄድ ብሂል ነው። ለአሸናፊነት January 27, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ከዚህ ወዴት? አንዱ ዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ ወገንተኛው አምባገነን ሕገወጥ መንግሥት፤ ከዕለት ዕለት ሀገራችንን ወደባሰ አዘቅት እየከተታት ነው። ያለጥርጥር ከዚህ መንገድ ቀና የሚልበት የፖለቲካ አንጀት የለውም። እያሽቆለቆለ መሄዱ፤ የመሰንበት ዋስትናውና መጥፊያው ነው። ሕዝቡ ተማሮ January 27, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የኛ ነገር፡ የተሸነፈ ርእዮተአገርና ገፊ ፖለቲካ፤ (ተክለሚካሄል አበበ ) ስለመጪው ሶስተኛ ሪፐብሊክ፤ ካለፈው የቀጠለ፤ ሀ ትንሽ ወደኁዋላ፤ እንደ መግቢያ 1. ግንቦት፤ 2003/2011፤ በቶሮንቶ ከተማ፤ ጃዋርና ኦባንግ፤ አሎ አይደሂስና (ሸጋ የአፋር ሰው ነው) አበበ በለው በእንግድነት የተገኙበትን ሕዝባዊ ስብሰባ ተንተርሼ፤ አንድ ወርቅ January 25, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለጓድ መንግሥቱ ኃ/ማርያም ከወልደ ቴዎፍሎስ (ኦታዋ፡ ካናዳ) [email protected] “የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።” ትንቢተ ኢዩኤል 2፡32፤ ሮሜ 10፡13. የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት እና የደርግ ሊቀመንበር ጓድ መንግሥቱ ኃ/ማርያም፡ ባሉበት በሐራሬ ዝምቧብዌ ለጤናዎ እንደምን ከረሙ? መቼም “ጓድ” January 25, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ከቃሊቲና ቂሊንጦ እስር ቤቶች በላይ የሚያንጸባርቁ ከዋክብት – ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ) [ጋዜጠኛ] (ይህ ጽሁፍ የርዕዮት አለሙ የልደት በአል በአዲስ አበባ በተከበረበት ወቅት; ከውጭ አገር ንግግር እንዳደርግ በተጋበዝኩበት ወቅት… የስራ ባልደረቦቼን እስክንድር, ውብሸት እና ርዕዮትን በማሰብ የተዘጋጀ ነው) ይህ ሳምንት የታላቁ ማርቲን ሉተር ኪንግ የልደት January 23, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በሰማያዊ ፓርቲ ስም አመሰግናለሁ! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፉት በርካታ ሳምንታት በተናጠል እና በቡድን እየሆናችሁ በአሜሪካ እና በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች የስብሰባ አዳራሾች በመገኘት ለሰማያዊ ፓርቲ ድጋፋችሁን ላደረጋችሁ ወገኖቼ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ! ባለፈው January 22, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የወያኔ ነፍስ በበረከት ስምዖን በኩል ስትቃዥ ከነፃነት ዘለቀ አንደኛው መስከረም ጠብቶ ሌላኛው መስከረም እስኪጠባ ድረስ ባሉት የ365.25 ቀናት ውስጥ ስንት ጉድ መስማት እንዳለብን የሚጠቁም አሃዛዊ መረጃ ሊኖር እንደማይችል መቼም ግልጥ ነው፤ ነገር ግን የዘመናችን ኢትዮጵያ የታሪክ ጎርፍ ያመጣብን January 21, 2014 ነፃ አስተያየቶች
6 ቅን ጥያቄዎች ለአውራምባው ዳዊት ከበደ ክዳጉ ኢትዮጵያ ዳዊት ከበደ… የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲው የጋዜጠኝነት ምሩቁ ዳዊት… በ1997ዓ.ም ምርጫ መባቻ በነጻ ጋዜጠኝነቱ ምክንያት ከወቅቱ የቅንጅት አመራሮች ጋር ለሁለት አመት ጥቂት ፈሪ ጊዜ ከቃሊቲ በሮች ጀርባ ተከርችሞ የነበረው ዳዊት… ከቃሊቲ መልስ January 21, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“ወደው አይስቁ” ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) የጥምቀት በዓልን ተሰባስበን በምናከብርበት አንድ ቤት ውስጥ ካለወትሮው ፓልቶክ ተከፍቷል። በዚያ የበዓል ድባብ፤ የፓልቶክ ንትርክ መከፈቱ ሳይገርመን፣ ርእሱ የሁላችንንም ቀልብ መሳቡ። በእርግጥ አንድም ቁም ነገር በንግግሩ አልሰማንም። አዲሱን ቋንቋ ልዋስና የፓልቶኩ ተናጋሪዎች January 19, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የውስጤ ብቁ ዳኛ! ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) አምቄ ብይዘውም ጠብታወቼ ዘመን አመጣሹን ብራና አራሱት አይቀርም ደግሞ ደረሰ …. ጥር 21 የሚሉት …. ለብር አንባር – የካቴና እራት የዶለተ – ጨጎጎት …. የዓይናማዋ የመከራ ቀን January 19, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ በሙሉ ማስፈጸም ነው!!! ሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ በሙሉ ማስፈጸም ነው!!! 01/19/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን። በምእመናን ተመርጠው ቃል የገቡ አንዳንድ የአስተዳደር ቦርድ አባላት ባለፈው January 19, 2014 ነፃ አስተያየቶች