ሞት እና ፕሮፌሰር

//

October 2,2020 ምትኩ አዲሱ ፕሮፌሰር [መስፍን] ከሞት አፋፍ መትረፋቸውን፣ “ጻዕረ ሞትና መስፍን ወልደ ማርያም” በሚል ርእስ አስነብበዋል። ያለእረፍት ከሞት ጋር ግብግብ ለኢትዮጵያውያን እንግዳ ባይሆንም፣ የፕሮፌሰርን ልዩ የሚያደርገው ሳይቆጠቡና ሳይታክቱ አሳባቸውን ማገናዘብና መግለጽ

ተጨማሪ

ፕሮፌሰር መስፍን አልሞቱም (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

የሞተው ማን እንደሆነ እንጉርጉሮ በተሰኘው የግጥም መጽሐፋቸው ውስጥ በተካተተው “ሞት” በሚለው ግጥማቸው በግልጽ አስፍረዋል። ግጥሙ የተጻፈው ከ40 አመታት በፊት ቢሆንም ዛሬያችንን ወይም የዛሬዎቹን ኢትዮጵያውያን በትክክል ይገልጸናል። የሞት ደረጃ ካለውም ያን ጊዜ ሞትን

ተጨማሪ

” የሀገር ዋርካዎች ቋሚ መታሰቢያ በአዲስ አበባ  ሊኖራቸው ይገባል !! ”   መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

   “ታሪክን ማወቅ አንድ ነገር ነው።የታሪክን ጥቅም መረዳት ደግሞ ሌላ ነገር ነው።ታሪክን መሥራች ከሆኑ ህዝቦች መሀከል የምንገኝ ብንሆንም የታሪክን ጥቅም ባለመረዳትና ታሪካችንን ባለማወቅ ተወዳዳሪ የሌለን ሳንሆን አንቀርም።አሁን ደግሞ ከዛም አልፈን ታሪክን በመካድ

ተጨማሪ

የአመቱ ጀግና – ዶክተር ዮናስ ብሩ

ሀገራቸው ኢትዮጵያን ለቀው አሜሪካ ሀገር የገቡት ገና ታዳጊ እያሉ ነው። በአሜሪካ ሀምሳ አመታት አካባቢ ቢኖሩም በዚህ ሁሉ ዘመን የኢትዮጵያ ዜግነታቸውን አልጣሉም። በመንፈስ ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻ ሳይሆን ዶክተር ዮናስ የኢትዮጵያን ፓስፖርት አልቀይርም ማለታቸው

ተጨማሪ

ያልተነገረው የጀግናው አርበኛ የቢትወደድ አያሌው መኰንን ዋሴ ታሪክ! (በአቻምየለህ ታምሩ)

/

በአቻምየለህ ታምሩ ቢትወደድ አያሌው መኰንን በ፲፰፻፺፩ ዓ.ም ሕዳር ፳፯ ቀን በቀድሞው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት በባሕር ዳር አውራጃ በአቸፈር ወረዳ አሹዳ አቦ በተባለች ቀበሌ ከአባታቸው ከፊታውራሪ መኰንን ዋሴና ከእናታቸው ከወይዘሮ የውብዳር ንጉሤ የተወለዱ

ተጨማሪ

ስለ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የቀብር ትዝታየ !! – በዳዊት ሳሙኤል

/

በዳዊት ሳሙኤል ከበርሊን ከተማ በወቅቱስ ምን ዘግናኝ ወንጀል ተፈጽሟል? ወይ ግዜ እንዴት ይሮጣል! ፕሮፌሰር ከሞቱ 21 አመት ሆናቸዉ፣፣ አረጀሁእንዴ? ብየ ራሴን ጠየኩኝ፣፣ የቀብራቸዉ ሂዴት ለኔ ትናንት እነደተፈፀመ ድርጊት ሁኖ ነበር የሚሰማኝ፣፣ ጊዜዉ

ተጨማሪ

“የምንሞትለት፣ የምንገላታለት ጨዋው ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፌስ ቡክ ላይ የለም፡፡ እየራበው የሚያበላ፤ ጨዋ፤ ምሰኪን ሕዝብ አለ፡፡” አንዱአለም አራጌ

/

“የምንሞትለት፣ የምንገላታለት ጨዋው ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፌስ ቡክ ላይ የለም፡፡ እየራበው የሚያበላ፤ ጨዋ፤ ምሰኪን ሕዝብ አለ፡፡” አንዱአለም አራጌ

ተጨማሪ

የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ አጭር የህይዎት ታሪክ!

/

( ከሶሥት ዓመታት በፊት የፕሮፌሰር አሥራት አጽም ከባለወልድ ቤተክርሥቲያን ወደ ስላሴ ቤተክርሥቲያን ሲዛወር በጋሻው መርሻ ተጽፎ በዶክተር ያዕቆብ ኃይለማርያም የቀረበ! ) አስራት ወልደዬስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደዬስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ፤ ጽጌ

ተጨማሪ

አስተማሪዬ እንዴት በሽተኛዬ እንደሆነ – ዶ/ር አበበ ሐረገወይን

እኔና ፕሮፌሰር አስራት፤ እሱም እኔም ሳናስበው አስተማሪዬ እንዴት በሽተኛዬ እንደሆነ ዶ/ር አበበ ሐረገወይን ከዓመት በፊት ከጣፉት የተወሰደ ነው) ————— ፕሮፌሰር አስራት በጣም የምናከብረውና የምንፈራው በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቀዶ ጥገና መምሕራችንና በኋላም ዲናችን

ተጨማሪ

ጀነራል ጃገማ ኬሎን

ጀነራል ጃገማ ኬሎን ታዉቋቸው እንደሆነ አላውቅም፤ ግን ጄነራሉ ገና በዐሥራ አምስት ዕድሜያቸው አካባቢ፣ ኢጣልያን ሀገራችንን ከወረረ በኋላ፣ ሽማግሌና ሕፃን ሳይለይ ሲገድል፣ ያገሩን ሀብት ሲዘርፍ፣ ሚስት ሲደፍር፣ ያልተከለውን ዛፍ ለገበያው ሲቈርጥ፣ ያላሳደገውን ፈረስ

ተጨማሪ

የዘሃበሻ የ2019 የአመቱ ምርጥ ሰው አትሌት ደራርቱ ቱሉ ሆኖዋል

/

በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ኢትዮጵያ ትላንት የነበሩትን በጋራ የተሰሩ መልካም ታሪኮቻችንን አብዝተን ከማስተማር  ይልቅ የበፊት ቁርሾዎች ላይ በማተኮራችን ወንድም በወንድሙ ላይ ጨክኖ የብዙ ወገኖች ደም እየፈሰሰ ነው። ብዙዎች ተፈናቅለዋል። የዘርና የጎሳ ግጭቶች፣ መቃቃሮችም

ተጨማሪ

“የምኒልክን ቤት መለስ አረከሰው” – ከታምራት ይገዙ

/

ይህንን ለመንደርደሪያነት የተጠቀምኩበትን ስንኝ (ግጥም መጀጀሪያ) የተዋስኩትና ስሙን ብቻ የለወጥኩት የተገጠመላቸው የጥንቱ አርበኛ ለነበሩት ለአፄ ዮሐንስ ነበር:: እኔ ደሞ አገራችንን ኢትዮጵያን ከሀያ አመታት በላይ መርተዋትና በመጨረሻም ለሦስት ክንድ መሬት የበቁት ነፍሳቸውን ይማረውና

ተጨማሪ

ግዙፍ የሙዚቃ ኮንሰርት በአውስትራሊያ: ‘ማህሙድን ወደር የለሽ ማለት ይቻላል’ – አሊ ቢራ | ‘አሊቢራ ትልቅ ሰውና ትልቅ ሙዚቀኛ ነው’ ማህሙድ አህመድ

/

ድምፃውያን ማኅሙድ አሕመድና ዓሊ ቢራ እሑድ ሜይ 14 – 2017 በሜልበርን የሥነ ጥበብ ማዕከል ለታዳሚዎቻቸው የሙዚቃ ድግሶቻቸውን ያቀርባሉ። የሙዚቃ ዝግጅቶቻቸውን አስመልክቶ ከድምፃውያኑና አስተባባሪው ጋር፤ እንዲሁም የሙዚቃ አፍቃሪዎቻቸውን አክለን ተነጋግረናል። የጋራ የትዝታ ተግባቦቶች

ተጨማሪ