/

 የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

    ከአንጋፋው ድምጻዊ አያሌው መስፍን ጋር የሃምሳ ዓመት የሙዚቃ ጉዞው ላይ ያደረግነው ውይይት(ክፍል አንድን ያድምጡት) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ከሚቀርቡበት ወቀሳዎች ነጻ ነው ወይስ ከሳሾቹ ሌላ ዓላማ አላቸው? ከወቅቱ የንቅናቄው ሊቀመንበር ዶ/ር

More
/

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኢህአዴግ በእርግጥ ያሻግራሉ ወይስ ግራ ተጋብተዋል? አገሪቱ ወደ መረጋጋት ወይስ ወደ ለየለት ስጋት (በወቅታዊ ጉዳይ ያደረግነውን ውይይት ክፍል አንድን ያድምጡ) የሙስሊሙ በመጂሊሱ ላይ ሲቀርብ የቆየ ጥያቄ ተመለሰ ቀሪው ምንድነው? (የሰሙኑን ምርጫና ስጋትና

More
/

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የማህበራዊ አክቲቪስቱ የጥላቻ ንግግር አስመልክቶ ስጋቱን እና የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከስልጣን እነ ዶ/ር አብይን አስተዳደር ሊያነሱ መሆኑን ጨምሮ የተለያያዩ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል (ያድምጡት) የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ አስተዳደር  በምጽዋ ወደብ ላይ የባህር ሐይል

More
/

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት(ባልደራስ) በጸጥታ ችግር የሰረዘውን ስብሰባ ኧመልክቶ ከጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት) « የካራ ማራ ድል ትልቅ ብሔራዊ ድል ነው ።በጊዜው ግን የሶማሊያን ወረራ

More
/

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የለውጡ ተስፋ  ከነበረበት ዛሬ የደረሰበት ስጋት ላይ እንዴት መድረስ ቻልን በሚሉና ከዚህ በሁዋላ እየተሄደበት ያለው መንገድ የት ድረስ ይውስደናል በሚለው ላይ ከቀድሞው የዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር ያደረግነው ሰፋ

More
/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 17 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የለገጣፎ የቀድሞ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ጋዜጠኛ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት መሬቱን ሲቸበችቡ ኖረው ዛሬ ሕገ ወጥ ማለታቸው ለምንድነው ሲል ያብራራዋል ከአቶ መኮንን ተስፋዬ ጋር ያደረግነው ቃል-መጠይቅ   (ያድምጡት) አቡን በርናባስ በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ ለቤተ-ክርስቲያኑዋ ተጨባጭ

More
/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም በኢትዮጵያ ለውጡን ተከትሎ የሕዝቡ የቅሬታ መሰረቶች የሆኑ ጉዳዮችን አመራሩ እየመለሰ ነው? በተለይ የንብረት ባለቤትነት መብቶች በአግባቡ የሕግ ጥበቃ አላቸው? ሕጉስ ዛሬም ይከበራል? ከቀድሞው ምክትል

More
/

የስራ ማቆም አድማው፣ የሐማሬሳው ጭፍጨፋ፣ የኦብነግ ወታደራዊ ጥቃትና በኬኒያ

የህብር ሬዲዮ የካቲት 4 ቀን 2010 ፕሮግራም የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባርን ሕወሓት ለምን አሁን ፈለገው? አገሪቱን ለመበታተን እአስፈራሩ የቆዩትን እቅድ እውን ለማድረግ እስከ ምን ድረስ ይሄዳሉ ? የሰሞኑን ለታይጣ እየተካሄደ ያለውን ድርድር

More
/

አንድም ሦስቱም መረራ

በዘላለም ክብረት አፍሪካ ከበደ ገና በአስራዎቹ የዕድሜ መጨረሻ ላይ ያለ ወጣት ነው፡፡ በጣም ተስፈኛ ነው፡፡ ሁሌም ለውጥ እንደሚመጣ መናገር ይወዳል፡፡ ለምን ስሙ ‹አፍሪካ› እንደተባለ ሲጠየቅ ደጋግሞ ወደ መምህር አባቱ ይጠቁማል፡፡ አባቱ ስድስት

More
/

Hiber Radio: በባህር ዳርና በጎንደር ከሚደርሱት የቦንብ ፍንዳታዎች ጀርባ የሕወሓት እጅ ሊኖርበት እንደሚችል ተገለጸ | የአካባቢው ፖሊሶች አደጋው የደረሰበትን ቦታ እንዳይመረምሩ ተደርጓል

ህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 22 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የባህርዳሩ የዳሽን ቢራ  ባላገሩ  ኮንሰርት ላይ ብዙ ሕዝቡ አልተገኘም።ኮንሰርቱ መጀመሪያም አልተሳካም። መስቀል አደባባዩ ላይ የተገኙት ከመቶ የማይበልጡ ሰዎች ነው የተገኙት። አካባቢው በወታደርና በፖሊሶች ተከቦ ማነው

More
/

Hiber Radio: የሕወሃት/ኢህአዴግ ከፍተኛ ወታደራዊ ሹም ሶማሊያ ውስጥ በተካሄደ ወታደራዊ ምክክር ላይ እንዳይገኙ ታገዱ

የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ ፕሬዝዳንት በዶ/ር መረራ ጉዲና እስር ላይ የኢትዮጵያው አገዛዝን ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠየቁ፣ሱዳን በግዛቷ የሚገኙ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊያን ና ኤርትራዊያን ስደተኞች ወደ አውሮፓ እንዳይሻገሩ ጥረት እያደርግሁ ነው አለች፣በደ/አፍሪካ የሚገኙ በርካታ

More
/

Hiber Radio: ሜክሲኮ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በነጻ ቪዛ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ አደረገች | የፕ/ት ትራምፕን ስደተኞች እንዳይገቡ የሚያግደው ውሳኔ በከፊል በአገሪቱ የፌዴራል ፍርድ ቤት ታገደ

የህብር ሬዲዮ ጥር 21 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት ኦባንግ ሜቶ ስለ ዶናልድ ትራምፕ ስደተናን ከሰባት የሙስሊም ሀገራት እንዳይገቡ የከለከለበትን እርምጃና እተካሄደ ያለውን ተቃውሞ አስመልክቶ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ ( ያድምጡት) ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ

More
/

Hiber Radio: በቋራ ለነጻነታቸው የሚታገሉትን ለማጥቃት የሔዱ የወያኔ ወታደሮች ያልጠበቁት ጉዳት ደረሰባቸው | በወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፌዴራል ፖሊሶች ጉዳት ደርሶባቸዋል

የህብር ሬዲዮ ጥር 14 ቀን 2009 ፕሮግራም – አክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ ዱቤ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር ሰሞኑን ገዢው ፓርቲ በኢትዮጵያ ከተቃዋሚዎች ጋር እያደረኩ ነው ስለሚለው ውይይትና ድርድር በተመለከተ

More
/

Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ህዳር 4 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት አሚን ጁዲ የአትላንታው የኦሮሞ መሪዎች ጉባዔን በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ያድምጡት) አቶ ምስጋናው አንዷለም የዳግማዊ መአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ በሲያትል ስለተደረገው የአማራ

More
1 3 4 5 6 7 16