/

የስራ ማቆም አድማው፣ የሐማሬሳው ጭፍጨፋ፣ የኦብነግ ወታደራዊ ጥቃትና በኬኒያ

የህብር ሬዲዮ የካቲት 4 ቀን 2010 ፕሮግራም

የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባርን ሕወሓት ለምን አሁን ፈለገው? አገሪቱን ለመበታተን እአስፈራሩ የቆዩትን እቅድ እውን ለማድረግ እስከ ምን ድረስ ይሄዳሉ ? የሰሞኑን ለታይጣ እየተካሄደ ያለውን ድርድር እነማን ነው እአደረጉት ያለው የሚሉና ሌሎችንም ጉዳዮች የሚዳስስ ወቅታዊ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)

ስርዓቱ የማን ነው? ይሄ ስርዓት በእርግጥ የትግራይ የበላይነትን ለማስከበር እየሰራ አይደለም? የትግራይ የበላይነትስ የለም? አክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩና ወገኛው አክቲቪስትና ጋዜጠኛ አቤ ቶኪቻው(አበበ ቶላ) ይሟገታሉ(ክፍል አንድን ያድምጡት)

ሰሞነኞቹ የአ/አ እና የአስመራ ከተሞች ፓለቲካዊ ወጓች ሲቃኙ(ልዩ እና ወቅታዊ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በሐማሬሳው ጭፍጨፋ የሟቾች ቁጥር ሊአሻቅብ ይችላል – የቄሮ የስራ ማቆም አድማ ተጀመረ

ኦብነግ በኢህአዲግ ሰራዊት ላይ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸምኩኝ ይላል

በኬኒያ ከኦብነግ ጋር የሚደረገው ድርድር የይስሙላ መሆኑ ተገለጸ

በአገር ቤት ከውጭና ከአገር ውስጥ ሁሉም ተቃዋሚዎች ተሳተፉበት የሚባል ጉባዔ ሊደረግ ነው

ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተናኛ በቤይሩት ከፎቅ ወድቃ ሕይወቷ አለፈ

ሞዛምቤክ ህገወጥ ናቸው ያለቻቸው ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን አባረረች በየመን ባህር ላይ የሰጠሙም አሉ

ጄ/ል ጻድቃን የመፈንቅለ መንግስት ስጋት እንደነበራቸው ገለጹ

ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዲግን በዝረራ ለማሸነፍ እቅድ መኖሩን ገለጹ

“የቱን ያህል የሰላሙ በር ቢዘጋብን በሮቹን ማንኳኳቱን አናቋርጥም”አቶ ሌንጮ ለታ

በርካታ ጓስቋላ አሜሪካኖችን በመርዳት የሚታወቁት ትውልደ ኢትዮጵያዊት ባለሀብት ሽልማት ሊቀበሉ ነው

የቀድሞው የኢትዮጵያ ቦይንግ አውሮፕላን ወደዘመናዊ ጠጅ ቤትነት መለወጥ

የኢ/ኦ/ተ /ቤትን አንቋሸሹ የተባሉ ክርስቲያን በእስራት ተቀጡ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ