/

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 20/21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙልስ ቼክ ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በካሽ የሚሰሩትን ይመለከታል? ሰፋ ያለ ማብራሪ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የኮሮና ቫይረስ

More
/

የሕብር ሬዲዮ ፕሮግራም – ድብቁ የእነ ዶ/ር አብይ ጦርነት በምዕራብ ኦሮሚያ

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 12/13 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ ያመጣውን የኢኮኖሚክ ጫና እንዴት መቋቋም ይቻላል? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የግብጽ በአባይ ላይ

More
/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 124ተኛ ዓመት አደረሳችሁ! ኢትዮጵያውያን ምሁራን የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር አባይን አስመልክቶ የወሰደውን የተሳሳተ አቁዋም ለማስቀየር እንቅስቃሴ ጀምረዋል ከፕ/ር ሰይድ ሐሰን ጋር ያደረነውን

More
/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 15/16 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም

ኢትዮጵያ በአባይ ድርድር ጥቅሟን የሚያሳጣ አጣብቂኝ ውስጥ ለምን ገባች? መውጣት ስትችል ለምን!? የቪዥን ኢትዮጵያ የወቅቱ ፕ/ት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ውይይት አድርገናል ( ክፍል አንድን ያድምጡት) የአየር መንገዱ የቻይና ጉዞ መቀጠል እብደት

More
/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 8/9 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም

መጪው ምርጫና የደቀነው ሥጋት ላይ የተደረገ ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ( ክፍል አንድን ያድምጡት) ሞትን  የማይፈሩት እትዮጵያን ልጃገረዶች እሳዛኝ የስደት ጉዞ ሌሎችም ዜናዎቻችን ምርጫ ቦርድ ሰላምና መረጋጋት ሳይኖር ምርጫውን ማካሄድ እንደማይችል

More
/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 1/2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

Hiber Radio:ባልደራስ በመጪው ምርጫ እስርና ሞትን ጨምሮ ፈተና ሊገጥመኝ ይችላል አለ፣ የምርጫ ቅስቀሳው ዘር እና ጥላቻን ማእከል እንዳያደርግ አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ፣ መምህር ግርማ  ወንድሙ  በአሜሪካ ፣የሲዳማ ተቃዋሚዎች ማስጠንቀቂያ ፣ የመኢአድ ፕ/ት ጥሪ፣ የእስራኤል

More
/

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

  የአቶ ለማ መገርሳን መደመርን አለመደገፍ እና የብልጽኛ ፓርቲን መቃወም አስከትሎ ሊያመጣው የሚችል የፖለቲካ አንደምታና የተቃዋሚው ቁመና ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር (ክፍል አንድን ያድምጡት) በባልደራሱ የዳላስ ስብሰባ የተነሱ ወሳኝ ጉዳዮችን (ያድምጡት)

More
/

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የባልደራሱ የዋሽንግተን ስብሰባ አነጋጋሪ አጀንዳዎች (ያድምጡት) <… ኢህአፓ የሶማሊያን ወረራ አልደገፈም… በአገር ህልውና ላይ አሁንም ከመኢሶን ጋር እንመክራለን . . .> አቶ መሐሪ ረዳ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጋር ከተደረገ ሰፋ ያለ ውይይት

More
/

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 07 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

ከኢህአዴግ ውህደት እስከ ህግ የማስከበር እና ስጋት ላይ የወደቀው የዜጎእች ደህንነት  (ያድምጡት) የጠቅላይ ሚኒስትሩ መንታ ገጽታ  (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን የሲያትሉ ጠንካራ ተቃውሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ ችግር ተጠያቂ ናቸው መባሉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ

More
/

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 09 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas/hiber-radio-102019 የሕወሓት የጦርነት ዝግጅት እውነት ጦርነት ለመግጠም ወይስ ለማሸበር የሰራዊቱ የቀድሞ ከፍተኛ መኮንን ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የምዕራባዊያኖች እና የኢትዮጵያ መሪዎች  የፍቅር ዓለም ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) የትግራይ ሕዝብን ዝም ብሎ ተነስ ማለት

More
/

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የታፈነው ሕዝብ ጩኽት መንግስት አላየሁም አልሰማሁም ይላል የመብት ተሟጋቹ ጋር የተደረገ ወቅታዊ ውይይት(ያድምጡት) የትግራይ ተቃዋሚዎች መብዛት እና የሕዝቡ ለተቃውሞ አለመነሳት የማን ጥፋት ነው አቶ ተካ ከለለ ያብራሩታል (ያድምጡት) የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የኖቬል

More
/

የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

በትግራይ ያለው እውነታ ምንድነው የሚለውን የአረና የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ኮሚቴ ጥሪ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት(የመጀመሪያ ክፍል አንድ ውይይት)  አቶ ጌታቸው አሰፋ ከአዲስ አበባ እስከ ደ/ሱዳን (ወቅታዊ ትንታኔ) የአንጋፋው ድምጻዊ አያሌው

More
1 2 3 4 5 6 16