May 6, 2019
2 mins read

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኢህአዴግ በእርግጥ ያሻግራሉ ወይስ ግራ ተጋብተዋል? አገሪቱ ወደ መረጋጋት ወይስ ወደ ለየለት ስጋት (በወቅታዊ ጉዳይ ያደረግነውን ውይይት ክፍል አንድን ያድምጡ)

የሙስሊሙ በመጂሊሱ ላይ ሲቀርብ የቆየ ጥያቄ ተመለሰ ቀሪው ምንድነው? (የሰሙኑን ምርጫና ስጋትና ተስፋውን አንስተን እንግዳ ጋብዘን ተወያይተናል(ያድምጡት)

ኢትዮጵያ ከአምባገነናዊ አገዛዝ  ወደ ወረበላዎች እጅ ትወድቅ ይሆን?(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ኦነግ በአማራና በደቡብ ጥቃት ሰንዝሮ የሰው ሕይወት አጠፋ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ዙምባብዌ ኮ/ል መንግስቱን  አሳልፋ መስጠት አለባት አሉ

በኢትዮጵያ በአገሪቱ ባለው መፈናቀል እና ሞት መሪዎቹ ግራ ተጋብተዋል

የመከላከያ አባላት መያዝ ሲቀርብ የነበረውን ወቀሳ ማጠናከሩ

የኦብነግ በአፋር ና በሶማሊያ ድንበሮች ላይ የጦርነት ደመና ማንጃበቡን ማስታወቁ

ሙስሊሙ ማህበረሰብ የመጅሊሱ ጥያቄ ተመለሰለት ብሎ የኢህአዴግ ደጋፊ አድርጎ ማሰብ ስህተት መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በኬኒያ ላይ ጀርባዋን እንደማታዞር ከፍተኛ ዲፕሎማቶ አረጋገጡ

ኤርትራ በአሜሪካ ሰሞነኛ መግለጫ ላይ ተቃውሞውን አሰማች

የቀድሞ ፕ/ት ነጋሶ ጊዳዳ በቁማቸው የተነፈጉትን ክብር አግኝተው ስርዓተ ቀብራቸው በታላቅ ስነ ስርዓት መፈጸሙ

 ከሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን መስራቾች አንዱ አቶ ሚሊዬን ገ/እየሱስ በአሜሪካ ውስጥ የቀብር ስነ ስራዓታቸው ተፈጸመ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየውን የጎሳ ግጭትንየሚቀርፍ እንቅስቃሴ ተጀመረ መባሉ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Go toTop