የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 14/15 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በአሜሪካ ከጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጀምሮ የተነሳው ተቃውሞና የፍትሕ ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያውያን የት ጠፋን? ለራሳችን እና ለልጆቻችን ስንል በፖለቲካ ሥርዓቱ እንዴት እንሳተፍ? ውይይት ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለና ከመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኔቫዳ

More

የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 7/8 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በአሜሪካ የኮሮና ስርጭት እንደገና እየጨመረ መሄድ ከባለሙያው ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር ውይይት ( ያድምጡት) የቅማንት ተወላጆች ምን ይላሉ (ቃለ መጠይቁን ያድምጡት) በሕወሓት እና በአማራ ክልል የተፈጠረው ተቃርኖ ወዴት ያመራ ይሆን? ሌሎችም ዜናዎቻችን

More
/

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18/19 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ አዲስ ውይይት (ያድምጡት) በአንዳንድ ስቴቶች የተጀመረው የሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች እና ሌሎች የራሳቸውን

More
/

 የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4/5 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣወን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማርገብ ከመንግስት የተወሰነው ደጋፍ መዘግየት እና ሁበር እና ሊፍት አሽከር ጭምሮ አመልከት የሚጀምሩት መቼ ነው? ከአሌክሳንደር አሰፋና ከአቶ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) በቬጋስ በኮሮና

More
/

 የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 27/28 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙለስ ቼክ ለምን ዘገየ?  ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በግል ሥራ ሰርተው ለሚኖሩ የተፈቀደው የሥራ አጥ ኢንሹራንስ መቼ ነው ማመልከት የሚጀመረው? አዲስ ሰፋ ያለ ማብራሪ

More
1 2 3 4 5 16