የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት(ባልደራስ) በጸጥታ ችግር የሰረዘውን ስብሰባ ኧመልክቶ ከጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት)

« የካራ ማራ ድል ትልቅ ብሔራዊ ድል ነው ።በጊዜው ግን የሶማሊያን ወረራ የደገፉት ተቃዋሚዎች ሕወሓት፣ኦነግ፣ኢህአፓ…በመሆናቸው …» ሜ.ጀ/ል መርዳሳ ሌሊሳ ሰል ካራማራ ድል እና ተያያዥ ጉዳዮች በስፋት ለህብር ሬዲዮ በቬጋስ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ (ክፍል አንድ)

የኢትዬጵያ የአንድነት ኃይሎች የሚባሉት አረጉ ወይስ ሰረጉ?

(ልዩ ጥንቅር)

ዜናዎቻች

የኢህዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ፍጥጫ እንደማያጣው ተገለጸ፣

ሕወሓት የሀይል ሚዛን የበላይነት ለማግኝት ይንቀሳቀሳል መባሉ

የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ቃጠሎ ለማጥፋት የእስራኤል መንግስት ፈጣን ምላሽ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ ባለ አደራ ላይ የተደረገው አፈና በሕዝብ መብት ላይ የተቃጣ መሆኑን ገለጸ

ኢትዮጵያዊያኖች ና ኤርትራዌያኖች ታጋቾች በሊቢያ የተቀሰቀሰው ጦርነት ስጋት ውስጥ ጥሎቸዋል

የኦነግ ወታደሮችበጦላይ ካምፕ መመረዝ

ሜ/ጄ/ል መርዳሳ ሌሊሳ በዘር መከፋፈልን የሚያበረታቱ አገሪቱን ለማዳከም የሚፈለጉ ሊኖሩ ይችላሉ ሲሉ ገለጹ

የፕ/ት ትራምፕ ልጅ ኢቫንካ ትራምፕ በኢትዮጵያ ጉብኝቷ ደስታዋን መግለጽ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ቁጥራቸው በወል ያልታወቀ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ
Share