የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 7/8 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በአሜሪካ የኮሮና ስርጭት እንደገና እየጨመረ መሄድ ከባለሙያው ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር ውይይት ( ያድምጡት)

የቅማንት ተወላጆች ምን ይላሉ (ቃለ መጠይቁን ያድምጡት)

በሕወሓት እና በአማራ ክልል የተፈጠረው ተቃርኖ ወዴት ያመራ ይሆን?

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ለኢኮኖሚው ሲባል ሥራ መጀመር ከኮሮና ቫይረስ ጥንቃቄ ሊያዘናጋን አይገባም ሲሉ ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጥሪ አደረጉ

ዶ/ረ አብይ ለአዲሱ የሲዳማ ክልል ጉዋደኛቸውን ሊያሾሙ ነው ተባለ

ግብጻዊው ቱጃር በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት እናውጃለን ሲሉ አስጠነቀቁ

የአትላንታው ግድያ ላይ ዐቃቤ ህግ ውሳኔ እሰጣለሁ አለ ተቃውሞው ቀጥሏል

ታዋቂዋ አማሪካዊት የሲኒማ ተዋናይት አንጄሊና ጆሊ ዘረኝነትን እንደማትታገስ ገለጸች

ትግራይን እገነጥላለሁ ያለ የእነ ስብሃት ነጋ ፓርቲ ተመሰረተ

የእንቦጭ አረም በጣና ሀይቅ ላይ የሚያሳድረው ጉዳት አፋጣኝ ጣልቃ ገብነት እንደሚሻ  ጥሪ ቀረበ

ኤርትራ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎችን አገኘች፣ከኢትዮጵያ ተመላሽ ይገኝበታል ብላለች

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: ጽዋ ለመጠጣት የተሰባሰቡ ሰዎች ኦነግ ያደራጃችሁ ናችሁ ተብለው ተከሰሱ - ኦነግ ምላሽ ሰጠ * ረሃቡ 2.2 ሚ. ሕጻናትን እያጠቃ ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share