የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4/5 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣወን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማርገብ ከመንግስት የተወሰነው ደጋፍ መዘግየት እና ሁበር እና ሊፍት አሽከር ጭምሮ አመልከት የሚጀምሩት መቼ ነው? ከአሌክሳንደር አሰፋና ከአቶ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ

(ያድምጡት)

በቬጋስ በኮሮና ቫይረስ የሞቱት መ/አ ዮሴፍ ባለቢት እና ፓስተር መኳንት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

የሳምባ ቆልፍ ወረርሺኙ እና በቻይና የጥቁር  ጠል  ዘመቻው(ልዩ ጥንቅር)

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እና የመጨረሻዋ የዘረኝነት ካርድ (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በሳውዝ ዳኮታ ኢትዮጵያውያን ጭምር የሚሰሩበት የሥጋ ፋብሪካ 240  ሰራተኞች በቫይረሱ በመያዛቸው ተዘጋ

ዶ/ር አብይ አህመድ በምርጫ መራዘም ሽፋን ስልጣናቸውን ለማጠንከር ውጥን እንዳላቸው አንድ ምሁር ገለጹ

በቬጋስ በወረርሽኙ ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያዊ ቀብር በመጪዎቹ ቀናት ይወሰናል

ኢትዮጵያ ለም መሬቷን ለሱዳን አሳልፋ ለመስጠት ማቀዷን ተዘገበ፣መንግስት ዝምታን መርጧል

በፋኖ ላይ የተደረገው ዘመቻ ሕወሃትን ለማስደሰት ነው ተባለ በፋኖ ስም የተደራጁትን ዘራፊዎች አዴፓ/ብአዴን ይደግፋቸዋል ተባለ

የኢትዮ ኤርትራ ጥምረት ጅቡቲን ከጨዋታ ውጪ አድርጓታል ተባለ

ሊቢያ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኜችን ወደ አገራቸው አባረረች፣በርካታዎች በእስራት ይማቅቃሉ

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas/hiber-radio-041220

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: ኢትዮጵያ በቅርቡ የመፈራረስ አደጋ ከተጋረጠባቸው የአፍሪካ አገሮች ተርታ መሆኗ ተገለጸ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share