Hiber Radio: “ሕዝቡ በጉልበተኛ ሳይሆን በሕግ የሚተዳደርበት ሁኔታ መፈጠር አለበት” – አቶ ተመስገን ዘውዴ

/

አቶ ተመስገን ዘውዴ የአንድነት የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ

የህብር ሬዲዮ ቃለ መጠይቅ ከአቶ ተመስገን ዘውዴ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ጋር

አንድነት ፓርቲ በጀመረው ሰላማዊ ትግል መንግስት መለወጥ ይቻላል? ከመድረክ ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው? በሰላማዊ ሰልፍ ብቻ ለውጥ ማምጣት ይቻላል? ለመሆኑ አለ የሚባለው የኢኮኖሚ ዕድገትና ተጨባጭ ዕውነታውን የተመለከቱ እንዲሁም አንድነት ፓርቲ ለብሄሮች መብት ያለውን አቋም በተመለከተና በተያያዥ ጉዳዮች የተለያዩ ጥያቄዎችን አንስተን የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር በቬጋስ ባዘጋጀው የአገር ቤቱን የአንድነትን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ለመደገፍ በጠራው ስብሰባ በመጡበት ወቅት ተወያይተናል። ሙሉውን ያዳምጡት፦

ተጨማሪ ያንብቡ:  ልዩ ዝግጅት: "ኦሮሞ ሆይ፣ አማራ እየመጣብህ ነውና ተነስ"
Share