Hiber Radio: ኢትዮጵያና ኤርትራ አንዱ የአንዱን መንግስት ለመጣል ተቃዋሚዎችን እየረዱ መሆኑ ተገለጸ

/

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 5 ቀን 2005 ፕሮግራም
እንኳን ለአዲሱ ዓመት እና ለህብር ሬዲዮ 4ተኛ ዓመት አደረሳችሁ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

ብጹእ አቡነ ዮሴፍ በዓሉን አስመልከቶ የሰጡት አስተያየት

የቬጋስ የሙስሊሞች ኮሚኒቲ የአዲስ ዓመት መግለጫ

የህብር ሬዲዮ 4ተኛ ዓመት አስመልክቶ የአድማጮች አስተያየት

<<...የፖለቲካን ድጋፍ እንደ ኳስ ሜዳ በቲፎዞ በማድረግ እኔ ደገፍኩት ቡድን ብቻ ያሸንፍ ማለት ጠቃሚ አይደለም።...የ1966 ቱ፣የ1983ቱ እና የ1997ቱ የለውጥ እድል ባለመደራጀት ባለመዘጋጀት አምልጦናል እኔ ስጋቴ 4ተኛው እድልም ሳንዘጋጅ ኢህአዲግን ዞርበል ማለት ሳንችል ቀርተን እንዳያመልጠን ነው...>>

ዶ/ር መረራ ጉዲና የወቅቱ የመድረክና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰ

ልዩ ልዩ የበዓል ጣእመ ዜማዎች

ስፖርት

(ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን)

ዜናዎቻችን

– ኢህአዴግ በአዲሱ ዓመት አባል ያልሆኑትንም ሰራተኞችና ነጋዴዎች በአንድ ለአምስት ሊያደራጅ ነው

– መስከረም 19 በውጭ ያለውም ኢትዮጵያዊ ባለበት ሰልፍ እንዲወጣ ተጠየቀ

– በለንደን በመቶ የሚቆጠሩ የኦሮሞ ብሄር አባላት የኢ/ር መስፍን ጨመዳ ሞት እንዲጣራ ምራባውያንን ጣልቃ እንዲገቡ ጠየቁ

– የቅድስት ድንግል ማርያምን ምስል የጣለው ኢትዮጵያዊና ቁራንን ለማቃጠል የተዘጋጀ ፓስተር በቁጥጥር ስር ዋሉ

– ኢትዮጵያና ኤርትራ አንዱ የአንዱን መንግስት ለመጣል ተቃዋሚዎችን እየረዱ መሆኑ ተገለጸ

– ዶ/ር መረራ ጉዲና ጉዲና ኢትዮጵያውያን ሳንዘጋጅ 4ተኛው የለውጥ እድል እንዳያመልጠን ስጋት አለኝ አሉ

– የኮንደሚኒየሙ የምዝገባ ዘመቻ ኢህአዴግ መጪውን ምርጫ ለማለፍ የወጠናት መሆኑን ገለጹ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ተጨማሪ ያንብቡ:  የመከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት በአውደ ዉጊያ ዉሎው ጠላትን እያንበረከከ ወደፊት እየገሰገሰ ነው
Share