Hiber Radio: በኤርትራ ትግርኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ታጣቂዎች በአሰሳ ተሳተፉ በሚል ሕዝቡ ቁጣውን ገለጸ

/

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 24 ቀን 2006 ፕሮግራም

<<... ኢትዮ ምህዳር ላይ ስለ አዋሳ ዪኒቨርስቲ ሙስና ሰራን።ዘገባው ዕውነት ነው አዋሳ ለሁለተኛ ጊዜ ፍ/ቤት ተጠርተን ስንሄድ ነው ጠዋት ስንቀርብ ለከሰዓት በዚያ መሐል ነው የሙያ ግዴታችንን ለመወጣት ስንቀሳቀስ በተሳፈርንበት ባጃጅ ላይ እንዳለን አደጋው የደረሰብን። አደጋው ሆን ተብሎ የደረሰ መሆኑን የሚያሳዩ ብዙ ማስረጃዎች እያገኘን ነው። የባጃጁ ሹፌር ዘሎ ወርዷል ሞተረኛው ዘሎ ወርዷል ።በአደጋው ጋዜጠኛ ኤፍሬም በየነ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል ...>>

ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ አዘጋጅ በአዋሳ በተቀነባበረ ሁኔታ ሊመስል በሚችል መንገድ ስለ ደረሰባቸው አደጋ ለህብር ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

ጥቅምት 22 ቀን 1998 የአጋዚ ወታደሮች በሰላማዊው ሕዝብ ላይ ከሰኔ አንድ በሁዋላ ዳግም ግድያ የግፍ ግድያ የፈጸሙበት ዕለት ነው። ስምንት ዓመት ሆነው ይህን ግፍ አንረሳም ሰማዕታቱን እናስባቸዋለን…>>

የድህረ ምርጫ 97 የግፍ ሰለባዎችን ከስታወስንበት

ልዩ ዘገባ በሲያትል በማደጎ መጥታ በአሳዳጊዎቿተንገላታ ለሞት ስለ በቃችው ህጻን የመጨረሻ የፍርድ ሒደትና በጎዳና ስላሉ የኢትዮጵያ ህጻናት ዕጣ ፈንታ (ልዩ ጥንቅር)

(ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን)

ዜናዎቻችን

– የኦጋዴን ነጻ አውጭ ባስጠነቀቀ ማግስት

በጅጅጋ ስራ ቆሞ ሰዓት እላፊ ታወጆ ፍተሻው ተጠናክሯል

– ሙስናን ያጋለጡ የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኞች የጥቃትኢላማ ሆኑ

* በተቀነባበረ የግጭት አደጋ ጉዳት የደረሰበት የከፍተኛ አዘጋጁን ሕይወት ለመታደግ ጥሪ ቀረበ

– ኢትዮጵያ ከዩክሬን 16 ታንክ አስገባች

– በኤርትራ ትግርኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ታጣቂዎች በአሰሳ ተሳተፉ በሚል ሕዝቡ ቁጣውን ገለጸ

– የናይጄሪያ አሰልጣኝ ኢትዮጵያን ማሸነፍ ከፊፋ መሸለም በላይ ይበልጣል አሉ

– አንድነት ከሰባት አባላት በላይ መገደላቸውንና ከመቶ በላይ ቶርች መደረጋቸውን ይፋ አደረገ

– በሰሐራ በረሃ 92 ስደተኞች በረሃብና ጥም ሞቱ

* የጥቂቶች ከፊል አካል በአውሬ ተበልተዋል

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ተጨማሪ ያንብቡ:  በጣሊያኑ የባህር አደጋ የሞቱት የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን ጉዳይ

1 Comment

  1. When I am writing this comment to you I have been listening to Hiber Radio for 1hrs and 17minutes and am enjoying Hiber Radio audio. I hope you would mobilize Ethiopian diaspora to save Ethio-Mehdar Senior editor, Ephrem Beyene, life soon. I am praying to the Almighty for his quick recovery and May God be with you.

Comments are closed.

Share