October 4, 2024
1 min read

ሰራዊቱ በብዛት ወደ ዕኛ እየተቀላቀለ ነው”ፋኖወልዲያ.! ጅጋ.! ቡሬ.! አዘዞ.! ራያ.! ሸዋሮቢት.

 

1 Comment

  1. ተመስገን ጥሩነህ መበላትህ አይቀርም እስከዛው ብላ ላንተ ብቻ የሚያዝን ልብ የለውም ነገ በአንዱ ሆዳም ይተካሃል መሳቂያ ትሆናለህ እንደ ገዱ፤ይልቃል፤ንጉሱ…… አንድ ኦሮሞ ተዋርዶ የተባረረ ታውቃለህ ተረኛ ነገ አንተ ነህ።ብትችል ያደረሱትን በደል ለማጠብ በተሰቡበት አፋጣኝ እርምጃ ውሰድ ያ ካልሆነ በካልቾ ተመትተህ ውጭ መውጣት ተከልክለህ ተዋርደህ አንዱ ታዛ ስር በችግር ትሞታለህ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

193911
Previous Story

”በቅርቡ ትልቅ የድል ዜና ይኖረናል።” አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ

mebre mengiste yesew telalak
Next Story

መብሬ መንግስቴ – የሰው ተላላኪ (Mebre Mengiste – Yesew Telalaki) – New Ethiopian music 2024(official video)

Latest from Blog

blank

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ
blank

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ
blank

ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል
blank

ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ

በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
Go toTop