ይድረስ ለወልቃይት ጠለምትና ጠገዴ ያማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴና ያዉራጃዉ አስተዳዳሪዎች በመሉ
የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ። ቀጥሎም በጣም አሳሳቢና አስቸኩዋይ መልዕክታችን ይኽዉ። በዚህ ሳምንት በኦነግ/ኦሕዴድ አቢይ አሕመድ የሚመራው ፋሽታዊ መንግሥት አዲስ አበባ ላይ ከምዕራባዉያኑ ያሜሪካ መንግሥት የሲ
የሟቾች ቁጥር ጨመረ/ህዝባዊ እምቢተኝነቱ እና የብአዴን እቅዶች/ ችሎቱ ለህዝብ ክፍት እንዲሆን ተጠየቀ/ አማራን የሚታደገው ማነው?- አሻራ ዜና
https://youtu.be/02mgpGrW1Ic የሟቾች ቁጥር ጨመረ/ህዝባዊ እምቢተኝነቱ እና የብአዴን እቅዶች/ ችሎቱ ለህዝብ ክፍት እንዲሆን ተጠየቀ/ አማራን የሚታደገው ማነው? (አሻራ ዜና)
ዐቢይ አሕመድ አሊ ለሥልጣን የበቃው በምርጫ ነው ወይ በቅርጫ (ኘሮፌሰር ኀይሌ ላሬ)
አገራችን በውጥንቅጥ ባለችበት በዚህ ወቅት ከፋፋይ አሳብ መሰንዘር ተገቢም የማይመከርም ቢሆን፣ ግን ስለዚህ ሲባል ዝምታን መምረጥ ሐቅን ለሐሰት ከመሠዋት አያንስም። ውሸት ቢደጋገም እየዋለ እያደር
የአዲስ አበባ ዋና ከተማ እና የወልቃይት ደንበር የኢትዮጵያ እና የቀጠናው የወደፊት የህልውና መሠረት ናቸው
በዚህ አጭር ፅሁፍ ኢትዮጵያ ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፣ ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ፣ ታሪክ ወ.ዘ.ተ. ወልቃይት ፣ ራያ እና አዲስ አበባ ከተማ የመላ ኢትዮጵያዊያን የጋራ
ጋዜጠኞቹ መስከረም አበራና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ችሎት ለህዝብ ክፍት እንዲደረግ ታዘዘ
የችሎት ዜና በአማራ ክልል ከልዩ ሀይል መፍረስና ፋኖን ትጥቅ ማስፈታት ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዋል ተብለው ለእስር የተዳረጉ በአማራ ጉዳይ ላይ የሚሰሩ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና
ደንበጫ ዛሬም ውጥረቱ ነግሶ ውሏል | ጎጃም ለብልፅግና የእግር እሳት ሆኗል | ጎጃም ተነስቷል ጎጃም ለትግል ተጠራርቷል
ደንበጫ ዛሬም ውጥረቱ ነግሶ ውሏል | ጎጃም ለብልፅግና የእግር እሳት ሆኗል | ጎጃም ተነስቷል ጎጃም ለትግል ተጠራርቷል
ፍሬ አልባ ደረቅ ዛፍ ላይ ድንጋይ ማባከን ለምን ?
ዕንግዳ ተቀባዮች እንደነበርን መረሳቱስ ፡፡ ዛሬ ላይ ይህ ዕንግዳ ተቀባይነት ታሪክ ቢሆንም በአዴን ላይ መኖሩ የሚደንቅ ባይሆንም የሚጠበቅ ነዉ ፡፡ አሁን ደግሞ የትህነግ ጊዜያዊ
እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን” የውጭ አገር ዜጎች – ባይሳ ዋቅ-ወያ
መግቢያ፣ በቅርቡ ፒቱፒ (P2P) በሚባለው የትውልደ-ኢትዮጵያውያን ምሁራን ውይይት መድረክ ላይ “አንድ ጥያቄ አለኝ፣ መልስ እሻለሁ” በማለት የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖሊቲካ ሁኔታ አስመልክተው አቶ በቀለ ገብርኤል የተባሉ