ይድረስ ለወልቃይት ጠለምትና ጠገዴ ያማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴና ያዉራጃዉ አስተዳዳሪዎች በመሉ

የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ። ቀጥሎም በጣም አሳሳቢና አስቸኩዋይ መልዕክታችን ይኽዉ።

#image_title

በዚህ ሳምንት በኦነግ/ኦሕዴድ አቢይ አሕመድ የሚመራው ፋሽታዊ መንግሥት አዲስ አበባ ላይ ከምዕራባዉያኑ ያሜሪካ መንግሥት የሲ አይ ኤ ሴረኛ የአፍሪቃ ዘርፍ ሃላፊ ማይኪ ሃመር የቅጥረኛዉ ፋሽስት ቡችላ የወያኔ ትግሬ ትሕነግ የበላይ ጠባቂ ሃላፊና፣ የጦርና የሰባዊ ወንጀል ፈፃሚዎች አረመኔዎች ተሰብስበዉ በወልቃይትና ራያ ዐማራ ሕዝብ ላይ አሲረዉ፣ ያማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላቶች ወራሪና ዘራፊ፣ ጨፍጫፊ አስጨፍጫፊ ባሕር ዳር ከተማ ተሰብስበዉ፣ ወያኔ አጋሚዶ ትግሬዎች ከፈጠሩት ብአዴን መጋዣዎቹ ጋራ ሲሞዳሞዱ ታይቷል። መታወቅ ያለበት ዋና ጉዳይ ብአዴን የተባላዉ የኦነግ/ኦሕዴድ ቅምጥ ምስለኔ ሆዳም ዐማርኛ ተናጋሪ፣  ጭራሽ ዐማራ ይልሆኑት ጋላ፣ ትግሬ፣ ቅማንት፣ አገዉ ወዘተረፈ የሆኑት ያማራን ሕዝብ አይወክሉም።

ወልቃይት፤ ራያ፣ መተከል፤ ሸዋ ደራ፤ ቅምብቢት፣ ፍልቅልቅ፣ ጎሃፅዮን፣ ግራር፣ ዳግም፣ ሰላሌ ፍቼ፣ ፈንታሌ፣ መተሃራ ወዘተረፈ ዐማራነታችን ይከበር ብለዉ ሲታገሉ ቆይተዋል፣ ይገኛሉ። በተለይም የወልቃይት ዐማራዉያን ከ ፵ ዓመታት በላይ ከፈተኛ  መስዋዕትነት መክፈላቸዉ የተረጋገጠ ነዉ። ይልቁንም አረመኔዉ ወያኔ ትግሬ በማይካድራ ፣ በሑመራ፣ በጠለምት ወዘተረፈ ያደረሰዉ የዘር ማጥፋት ወንጀል አይዘነጋም። የኦሮሙማዉ አቢይ አሕመድ አሊና ብአዴን ምስለኔው የወልቃይትና ራያ ዐማሮች ለረጅም ጊዜያት ላቀረቡት የማንነት ዕዉቅና ጥያቄ መልስ ሳይሰጡ ፣ ተፈላጊዉን ባጀት እንኩዋን ሳያቀርቡ፣ እንዴት ነዉ ተፈናቃይ ተብዬ ጨፍጫፊ፡ ዘራፊ፡ ገዳይና አስገዳይ ትግሬዎች ወደ ወልቃይትና ራያ እንዲመለሱ ተስማምተናል ብለዉ እነ ይልቃል ክፍያለ የተባለ ማደጎ ወሸከሬ ና ያሸባሪዉ ቅጥረኛ ግልገል ፋሽስት ጥሩንባ ነፊ ጌታዉ ረዳ ወሻክተዋል። ይህ ትራኢት ፈፅሞ ተቀባይነት የለዉም።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከአማራ ኢትዮዽያውያን ማህበር በስዊዘርላንድ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

ከሁሉ በተቀዳሚ ለወልቃይት ና ራያ  ዐማሮች ማንነት፣ ራስን በራስ ማስተደር መብትና ነፃነት ሕጋዊ ዕውቅና ሳይረጋገጥ፤ አብሶም የማይካድራና ሑመራ ዐማራዉን ሕዝብ ለይተው የጨፈጨፍና ያስጨፈጨፉት ወደ ሱዳንና ትግሬ የፈረጠጠት ሁሉም ለፍርድ ሳይቀርቡ፣ ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት በወያኔ ትሕነግ ክ35 እስከ 40 በፊት ተፈናቅለዉ በዓለም ዙሪያ ተብትነዉ የሚገኙት ተወላጆች ሳይመለሱ፣ ያለአግባብ በወያኔ ትግሬ መጤ ወራሪ ሰፋሪ የተዘረፋት ሃብት ንብርት ሳይመልስላቸዉ በፊት በወልቃይት ጠልምትና ጠገዴ እንዲሁም ራያ ሰሜን ወሎ አንድም ተፈናቃይ ተብዬ ትግሬ ተመልሶ አይሰፍርም። በመጀመሪያ የአቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦፒዴኦ ና ተላላኪ ባንዳዉ ብአዴን ለወልቃይትና ራያ ዐማራነት እዉቅና ሰጥቶ ባጀት ሳይመደብ ፈፅሞ አይሳካም። ወልቃይትና ራያ ነፃነቱን በክንዱ አስመልሶ እሁን ዳግም በነአቢይ አሕመድ፣ ያሜሪካና አዉሮፓ  ፀረ ዐማራ ፀረ ጥቁር ዘረኞች ሴራ የቅጥረኛ ፋሽስት ቡችላ ወያኔ ትግሬ መፈንጫ አይሆንም።

ኢትዮጵያ የምትባል አገር እንድትኖር የሚሹ፣ በሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ ና ቀጣነዉ ስላም እንዲኖር ከተፈለገ በቅድሚያ የወልቃይት ና ራያ  ዐማራ ሕዝብ መብትና ነፃነት መረጋገጥ አለበት። ያሜሪካና ምዕራብ አዉርፓ ፀረ ዐማራ የወያኔ ትግሬና የኦነግ  የበላይ ጠባቂነት ሴራና ማሽቃበጥ ከቶ አይሳካም።

 

ድል ለዐማራ ሕዝባዊ ግንባር

ሞት ለባንዳ በአዴን፣ ለኦነግ/ኦሕዴድ፣ ለትሕነግ፣ ለአብን ፣ ለኢዜማ

 

ከሸዋ አዲስ አበባ:

እነ አባ ማንያዘዋል ድንቁ

አባ ስግምግም አያሌዉ

ምንታምር ይፋት አበባየሁ

ገለበዉ ሰንጎጎ

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share