Arsenal make club record £18m bid for Spain Under 21 star Juan Mata
Arsenal have launched a club record £18m bid for Valencia midfielder Juan Mata as Arsene Wenger finally prepared to open the chequebook. With their
ዶክተር ሞጋ ፋሪሰን የመድረክ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ
(ፎቶ ከፋይል) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፓርቲ (መድረክ) ዛሬ ያካሄደውን 5ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ዶክተር ሞጋ ፋሪሰን ሊቀመንበር አድርጎ በመምረጥ መጠናቀቁን የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ምንጮች
የእግር ኳስ አጥቂ አበበ ቢቂላ
(ከገነነ መኩሪያ ሊብሮ) ጊዜው በ1957 ዓ.ም ነው በጦር ሐይሎች የስፖርት ውድድር ከተሳተፉት ውስጥ አንዱ ክብርዘበኛ ነው፡፡ የጦር ሐይሎች የስፖርት ውድድር ወታደሩ ለክፍሉ ያለውን ፍቅር
ቅድስት:- በሚኒሶታ ብቸኛዋ የታክሲ ሾፌር
ሕይወት ሽንኩርት ናት:: ስትላጥ ብታስለቅስም ስትበስል ግን ትጣፍጣለች:: ከሕይወት ስንክሳሮች መካከል ደግሞ አንዱ ስደት ነው:: የሰው ልጅ የተሻለ ኑሮን ወይንም በአስቸጋሪ ሁኔታ ሲሰደድ እንደሽንኩርቷ
ይህች ኮሜዲያን እንደ ርዕዮት ዓለሙ ወይም እንደቴዲ አፍሮ?
(ከሮቤል ሔኖክ) ይህ አስቂኝ ኮሜዲ ፊልምን ይመልከቱ… በተለይ ሴት ኮሜዲያኖች እንዲህ ሲደፍሩና ሲዳፈሩ በአዲሱ ልክፍትህ ጋዜጣ አዘጋጅ ርዕዮት አለሙ በ”አሸባሪ አዋጅ” ወይም እንደ ቴዲ
እውን ኢትዮጵያዊም ሱሪውን ዝቅ አድርጎ መልበስ አለበት?
(ከሊሊ ሞገስ) በሰሜን አሜሪካ እንዲሁም አሁን አሁን ደግሞ በሃገራችንም አንዳንድ ወጣት ወንዶች ልክ እንደ ጥቁር አሜሪካውያን ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው በመልበስ ፓንታቸውን እያሳዩ አደባባይ ላይ
የመሬት ሽያጭ ለልማት ወይንስ ለአገር ጉዳት?
(ከግርማ ካሣ) የሕንድ፣ የቻይናና የሳውዲ ኩባንያዎች በአገራችን ኢትዮጵያ ለእርሻ ሥራዎች ሰፊ መሬት በሊዝ እንደወሰዱ በስፋት ተዘግቧል። የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት «ሰዎች የማይኖሩባቸው ቦታዎችን ነው ለልማት
Ethiopian forces await UN approval to deploy in Abyei, says army chief
“Our army is very well experienced in various peacekeeping missions across Africa and is trusted by the Sudanese parties,” Samora told the state ETv.