ለስላሳ ከንፈር ቁጣን ታበርዳለች በሺዎች የሚቆጠሩ ትዳሮች ውስጥ ባልና ሚስት በቤት ውስጥ የጎሪጥ የመተያየታቸው ነገር ይታያል:: የአብዛኞቹ ትዳር ውስጥ ፍቅር በፍቅረኛነት ዘመን ያለቀ ይመስል አንድ ት ውስጥ አንድ ሶፋ ላይ ተቀምጠው ጀርባና ፊት መሰጣጠት የተለመደ ሆኗል:: May 17, 2007 ዜና
በሀገራችን የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት ‹‹የሰይጣን ቤት› በመባል የሚታወቀው ኢትዮጵያ ሲኒማ በወቅቱ አገልግሎት ሲሰጠ ይህንን ይመስላል በሀገራችን የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት ‹‹የሰይጣን ቤት› በመባል የሚታወቀው ኢትዮጵያ ሲኒማ በወቅቱ አገልግሎት ሲሰጠ ይህንን ይመስላል፡፡ December 17, 2005 ዜና
ምንም ብታደርጉ ሰዎች ከማውራት አይመለሱም ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ። ☞ ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ። ☞ ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል September 29, 2005 ዜና