በውኑ ድብኝት ይታጠባልን? በገለታው ዘለቀ ኣንድ ጊዜ ታዋቂው የሰነ ጽሁፍ ሰው ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር ኣንዱን እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል:: “ስራህ ምንድነው?” “ኤዲተር ነኝ ጋሽ ስብሃት” “ኣየ ጉድ! ድብኝት ኣጣቢ ነኝ ኣትለኝም” ኣገላለጹ በተለይ የኤዲቲንግ ስራ ለሚሰሩ በደንብ July 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የማለዳ ወግ. . .ዜጎች ከስራ አጥነትና ከድህነትን ለማምለጥ ይሰደዳሉ ፣ መብት አስከባሪ አላቸው ለማለት ግን አልደፍርም (አልጀዚራ) ነቢዩ ሲራክ *”በሽታውን ላልተናገረ መድሃኒቱ አይገኝም! “ አልጀዚራ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ለስደት ስለሚዳረጉ ዜጎች ዙሪያ ያሰራጨው መረጃ ቀልቤን ቢስብው በማለዳ ወጌ ልተነፍስ ብዕሬን አነሳሁ ። የአልጀዚራ ቴሌቪዥን Escaping Ethiopia’s unemployment “በኢትዮጵያ ስራ አጥንትን July 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አሜሪካንን ጠላሁዋት + አሜሪካንን ወደድኩዋት = _ ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ለኢትዮጲያ የስፖርት እና የባህል ፌዴሬሽን ምስጋና ይግባው እና በአንድነት እያሰባሰበ በየ አመቱ ደስ የሚል አይነት ትዝታ ያለው አጋጣሚ እንድናሳልፍ። በተለያዩ ስቴቶች እንዲሁም በተለያዩ አህጉሮች ከሚገኙ ከናፈቅናቸው…ከናፈቁን ጋርም እንዲሁ ተገናኝተናል። July 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሰሞንኛው ደሴን በጨረፍታ ከአቶ ብስራት ወ/ሚካኤል ከአዲስ አበባ 401 ኪሎ ሜትር በስተሰሜን በምትገኘው ታሪካዊቷ የወሎ ክፍለ ሀገር(የአሁኑ ደቡብ ወሎ ዞን)ከተማ ደሴ ልክ እንደ አዲስ አበባ የክረምቱ ዝናብና ብርድ ቢያስቸግርም የነዋሪዎቿ እና የንግድ እንቅስቃሴዎቿ የምን አዲስ July 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዲሲ 2013 – ክንፉ አሰፋ ክንፉ አሰፋ ስለ ኢትዮጵያውያን ብዙ የሚያውቁ ፈረንጆች ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ጠንቀቆ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ እንደሆነ ይናገራሉ። “ስለ ሕዝቡ ለመጻፍ የሚፈልግ አንድ ሰው ኢትዮጵያ በገባ ማዕግስት አንድ መጽሃፍ ሊጽፍ ይችላል፤ ይህ July 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ጉዳዩ የመብት እንጂ የፖለቲካ አይደለም ሐምሌ 4 ቀን 2005 ዓ.ም እንደ ጆርጅያ፣ አላባማ፣ ሚሲሲፒና ቴክሳስ በመሳሰሉ የደቡብና የደቡብ ምዕራብ የአሜሪካ ግዛቶች የጥቁር አሜሪካዉያን መብት በግፍ የሚረገጥበትና ወቅት ነበር። ነጮች የሚገቡበት ምግብ ቤቶችና ነጮች የሚማሩበት ትምህርት ቤቶች ጥቁሮች July 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ልብ የሚነካ ግጥም፡ ‘የህጻኑ ጥሪ’ መታሰቢያነቱ ለ እስክንድርና በግፍ ለታሰሩ ወላጆች (በድምጽ) http://youtu.be/KQYQ2b9PU7o July 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለኔልሰን ራህላሂላ ማንዴላ! (ቴዲ – አትላንታ) ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ሰማሁ። ታዲያ እስከዛሬ ስንቀራፈፍ ልነግርዎት ያሰብኩትን ሳልነግርዎ ነገር ቢበላሽ ጸጸት እንዳይሰማኝ ስል፣ በህይወት እያሉ ይቺን ጦማር ልልክልዎ ወደድኩ። ሆስፒታልዎ ውስጥ፣ አልጋዎ አጠገብ July 10, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“ፌዴሬሽናችን ለዘላለም!! ኮሚቴዎቹ ግን…” MD 2013 ከዳንኤል ገዛክኝ አትላንታ መቼም እንደ አሜሪካ ባለ ሃገር ከአንድ ሃገር ወደሌላ… በተለይም ከ ስቴት ስቴት ለመጉዋዝ ሲያስቡ እክሎች አይጠፉም እና ባጋጠመኝ መለስተኛ የመኪና አደጋ ሳቢያ ጉዞዬ ጥቂት በመስትጓጎሉ የተነሳ አንዳንድ ዝግጅቶች ላይ July 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የወጣት ተስፋዬ ተካልኝ የ23 ወራት ‘አጥንት የሚሰብር፤ ዘር የሚያመክን’ የግፍ እስርና ግርፋት ሲዖል ከየጎንቻው … ለወራት ሳይሆን ለዓመታት የተጠበቀችው ብርቅዬ ፀሃይ እንደ ባህር በተንጣለለው የአውሮፓ ሰማይ ላይ ደምቃ፤ሙቃ እየፈካች፤ የአገሬው አባወራና ቤተሰብ ሁሉ ልብስና ‘ትጥቅ’ አስፈትታ ከጠዋት እስከማታ በየቤቱ በረንዳና ‘ጓሮ ግቢ’ ታንገላውደዋለች። ወደ መንገድና July 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ “ኢሳት የማን ነው?” በሚለው ዙሪያ ተናገሩ (ቪድዮውን ይዘናል) (ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ሐሙስ በሜሪላንድ የኢሳት 3ኛ ዓመት በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል። በዚህ የኢሳት 3ኛ ዓመት ላይ በተደረገ የገቢ ማሰባሰብ ቁጥሩከወትሮው በዛ ያለ ሕዝብ የተገኘ ሲሆን ለኢሳት ያለውን አጋርነት አሳይቷል። ከጨረታ እና ከአዳራሽ መግቢያም July 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሮመዳን ዋዜማ እና ሮመዳን በሳውዲ አረቢያ! – ከነብዩ ሲራክ እንኳንስ ለኔ ቢጤ አፍላ የጎልማሳነት እድሜውን በሳውዲ እየገፋ ላለ ላንድ ሰሞን ጉብኝት ሳውዲን የመጎብኘት እድልን ላገኘ የሮመዳን ወር የጾምና የጸሎት ወር ልዩና የማይረሳ ትዝታ ይቋጠርበታል፡፡ በሮመዳን ዋዜማ የገበያ ጥድፊያ የተለመደ ነው፡፡ ጾሙን July 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ወያኔና ብልሹ ምግባሮቹ ባይሌ ደርሰህ ምህረቴ 07/07/2013 የወያኔ መንግስት በሰይጣንና በኣጋንንት ኣነሳሽነት ተከታዮችን በማሰባሰብ የኢትዮጵያን ህዝቦች ሲበድሉ፣ሲረግጡና ሲገሉ ይታያሉ ይህን ስራቸዉን በግልጽ መቃዉም ኣለብን፥ ዛሬ ወያኔወች ያደረሱት ጥፋት በቁጥር ዘርዝረን ለማስቀመጥ ቢያዳግተንም የተወሰኑትን ለመንደርደሪያ ያህል July 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች