ወያኔና ይሉኝታ አይተዋወቁም (አንተነህ መርዕድ) ጋዜጠኛ አንተነህ መርዕድ ህወሃት በሻዕብያ ታዝሎ* ምኒልክ ቤተመንግስት ከገባና ኦነግንም ሆነ ሌሎቹን ጠፍጥፎ የሰራቸውን መናኛ ድርጅቶች እንኳ ሳያስቀርብ በብቻው የተያያዘው ዘረፋ፣ ሁሉን ለእኔ ብቻ ያለ ሂደቱ ያላስደነገጠው ኢትዮጵያዊ አልነበረም። ያለፉትን ስርዓቶች የተሻገሩ September 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሕወሃት/ኢሓዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 2) – ግርማ ካሳ አገር ውስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አመራር አባላት ናቸው። አብርሃ ደስታ ከአረና፣ ዳንኤል ሺበሺና ሃብታሙ አያሌው ከአንድነት፣ የሺዋስ አሰፋ ከሰማያዊ። ሐምሌ 1 ቀን 2006 ሽብርተኞች ናችሁ ተብለው ተያዙ። ጠበቃዎቻቸው በሌሉበት በድብቅ ፍርድ ቤት September 5, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የግብረሰዶማዊነት አደጋ – (የአቡነ ሳሙኤል ወቅታዊ ጽሑፍ) ግብረሰዶማዊነት ማለት በተመሳሳይ ጾታዎች መካከል የሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ወይም ተራክቧዊ መማለል ነው። ግብረሰዶማዊነት /Homosexuality/ ተፈጥሯዊ ከሆነው ግንኙነት የተለየ ሲሆን ይህም ወንድ ከወንድ /Gay/፣ ሴት ከሴት /Lesbian/ ጋር የሚፈጸመው ነው። እንዲሁም አንድ September 3, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የኢቲቪ “ያልተገሩ ብዕሮች” ዘጋቢ ፊልምና ያልተገራው አቀራረብ (ነቢዩ ሲራክ) ነቢዩ ሲራክ ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ ተከታትየ ጨረስኩት … ላፍታ እንደተጠናቀቀ ዝም ፣ ጭጭ አልኩና በሃሳቤ በህዝብ ገንዘብ ከፍተኛ ወጭ August 28, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ያልተገራውን ስርዓት የማዳን ርብርብ ከጌታቸው ሺፈራው ህወሓት/ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ደቡብ አፍሪካ ያሉ አገራት ነጻነታቸውን አግኝተው የዓለም ቀጣይ ኃያል አገራትን ተቀላቅለዋል፡፡ አብዛኛው የዓለም ማህበረሰብ ዴሞክራሲያዊ በሆኑ ስርዓቶች ለመተዳደር እድል አግኝቷል፡፡ ህወሓት/ኢህአዴግ ግን ስልጣን ከያዘ August 26, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ጠብ-መንጃ አናነሳም! (ተመስገን ደሳለኝ) “ብሶት የወለደው” ኢህአዴግ ከሁለት አስርታት በፊት በሰሜን ተራሮች ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች ጋር ያደረገውን የጎሬላ ውጊያ “አጃኢብ” በሚያሰኝ ቆራጥነት በድል መወጣቱ የማይታበል እውነትነው፤ ሥልጣን ከተቆናጠጠ በኋላም ለሚሰነዘርበት ማንኛውም አይነት የኃይል ጥቃት፣ ያውም August 20, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የሕዳሴ አብዮት ለፖለቲካው ( አስራት አብርሃም) አስራት አብርሃም ወዳጄ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የህዳሴው አብዮት አይቀሬ እርግጠኛ ሆኗል፤ እኔም ያለኝ ግምት ተመሳሳይ ነው። በመሆኑም የዛሬው ፅሁፌ የሚያተኩረው የህዳሴው አብዮት እንዴትና የት ይጀምር? በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ይሆናል። በእኔ እምነት August 19, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ትክክል! (ሥርጉተ ሥላሴ) ከሥርጉተ ሥላሴ 17.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ ዕለተ ሰንበት እ.ኤ.አ 17.08.2014 ጀግና አበራ ሃይለመድህን ሲዊዘርላንድ ጄኔባ የገባበት 7ኛ ወሩ ነው። ቤቴ ውስጥም ሰባት ሻማዎች እዬበሩ ነው። ይገባል አይደል?! ፎቶው ደግሞ ፊት ለፊቴ August 17, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ግልፅ ደብዳቤ ለአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባላት (አሰፋ ዘለቀ) ከአሰፋ ዘለቀ አስቸኳይ ጥሪ በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። የአንድነት ፓርቲ ደጋፊ ነኝ። በተለይም ላለፉት አንድ አመት የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ፣ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች አንድነት ሲያደርጋቸው የነበሩት ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች፣ እንዲሁም ከሌላው አንጋፋ August 16, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የመኢአድ እና አንድነት ዉህደት ለማጨናገፍ ችኮላው ለምን? አልዩ ተበጀ አብዛኞቻችን የአንድነት እና መኢአድ ዉህደት ተጠናቆ፣ በአዲስ መንፈስ የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄን እንቀጥላለን የሚል ተስፋና ጉጉት ነበረን። የኢትዮጵያዉያንን መተባበር የማይፈልገው ሕወሃት/ኢሕአዴግ፣ በሚቆጣጠረው ምርጫ ቦርድ አማካኝነት፣ ዉህደቱን ለማጉዋተት እንደተለመደው መስራት ጀመረ። «መኢአድ August 11, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የሁለት ሀገር ስደተኛው – ጋዜጠኛ። (ሥርጉተ ሥላሴ) ከሥርጉተ ሥላሴ 10.08.2014 (ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) እንሆ – በዚህ ዘመን ታሪክን እንደ ከሰል አመድ ባደረገ ጽልመታዊ የወያኔ ሃርነት ትግራይ ዘመን – የአንድነቱ ልዑል የአሉላ ማሾ ከወደ ስሜን የብራና ኮከብ መሪን አሰቀድሞ ብቅ አለ። August 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ዐይነ ስውር ድንጋይ ወርውሮ፣ ጠላቱን ስቶ ወዳጁን መታ! “ምነው ወዳጅህ እኮ ነኝ፤ ቢለው”“ዝም በል! ዋናው አለመሳታችን ነው!” አለውከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች ጫካ ሄደው እንጨት ቆርጠው ለመምጣት ይፈልጋሉ፡፡ አንደኛው በመጥረቢያ ቅርንጫፍ እየቆረጠ ሳለ እጁና ሳያስበው ቆርጦ ጣለው፡፡ ጓደኝየው የተቆረጠውን ክንድ በፌስታል August 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የሚዲያ አፈና ትግሉን ያጠናክረወል እንጂ አያቀጭጨውም ! (ከይድነቃቸው ከበደ) ተሰባስቦ መቃወም እንዲሁም መደገፍ፣ አንድ ሰው የሚመስለውን ሃሳብ በፈለገው መንገድ መግለፅ፣ የመምረጥና የመመረጥ፣ መንግስትን የመተቸት፣ በራስ ፍቃድ የመናገረ እና ያለመናገር ፣ በዓልንና አይማኖትን መከተልና ማስፋፋት እንዲሁም ህግ ለሁሉም የሚሰራስ ለመሆኑ መረጋገጥ እና August 5, 2014 ነፃ አስተያየቶች
በዓሉ ግርማን ለመግደል ሴራ ያስፈልግ ነበር ወይ? ( ከተስፋዬ ተሰማ) በቅርቡ በኢትዮ ሚዲያ የታዋቂው ጋዜጠኛና ደራሲ በዓሉ ግርማ አሳዛኝ ህልፈት/አሟሟት በተመለከተ “በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች አልጮህ አሉ” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ ቀርቦ ነበር። ይሄ ጽሁፍ የቀረበው በማን፣ በየትኛው የስነፅሁፍ August 5, 2014 ነፃ አስተያየቶች