Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 173

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ተስፋዬ ገ/አብ – በጋዜጠኛ ሰናይ ገ/መድህን እይታ * ተስፋዬ ተስፋ ሲቆርጥ – 2

ክፍል 2 የጋዜጠኛዉ ማስታወሻ እየተተረከ በነበረበት ሰሞን ከአንድ አሁን ስሙን መጥቀስ ከማልችለው የኤርትራ የደህንነት ባልደረባ ኮ/ል ጋር አንድ ምሽት ቁጭ አልንና መሎቲ ቢራ እየተጎነጭን ወግ ጀመርን፡፡ ጭዉዉታችን ወደ ጋዜጠኛዉ ማስታወሻ ይዘት ላይ
November 19, 2014

<< ከልዩነታችን ይልቅ አንድነታችን ይልቃል›› ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ከቃሊቲ

ቀጥሎ ያለው አጭር መልዕክት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር በሚገኝበት ቃሊቲ ለተገኘው የነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የገለጸው መልዕክቱ ነው፤ እንዲህ ቀርቧል፡፡ ‹‹ነገሮችን ማወሳሰቡ ለማናችንም አይጠቅምም፡፡ ደግሞ በማናቸውም መልኩ የተወሳሰበ ችግር በመካከላችን ያለ አይመስለኝም፤ የለምም፡፡
November 18, 2014

በኢትዮጵያችን በጥርስና በጥፍር የሚደረግ ትግል እንዴት ይቁም? (ግርማ ሠይፉ ማሩ)

ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected] girmaseifu.blogspots.com አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ/አንድነት አሳዛኙን የ2002 ምርጫ ውጤት ተከትሎ ፍራሽ አንጥፎ ኢህአዴግን ምርጫ ዘረፈ ከሚል መደበኛ ለቅሶ መውጣት አለብኝ ብሎ ቁርጠኛ ውሳኔ በመወሰን ውስጣችንን መፈተሸ ተገቢ አቅጣጫ
November 15, 2014

የማያለቅስ ልጅ – ከዳንኤል ክብረት (ዲ/ን)

ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያንን ሕግ በተመለከተ አሠረ ሐዋርያትን የተከተለ ሆኖ እንዲጸድቅ አድርጓል፡፡ አባቶቻችን በቤተ ክርስቲያን ላይ ግለሰባዊ አምባገነንነትን አልፈቀዱም፡፡ ጸሎተ ሃይማኖቱም ‹ነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት›› በማት
November 12, 2014

ዝምታው ለምን ነው? (አንተነህ መርዕድ)

ዝምታው ለምን ነው? ኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው። መንግስት እንደድሮው መግዛት ተስኖታል ህዝቡም እንደድሮው መገዛት ታክቶታል የተቃዋሚው ቋንቋም እንደባቢሎኖች የተከፋፈለበት ወቅት ላይ ነን ከዚያም ብሶ ሚድያው ታፍኗል። ትግሉን በተደራጀ መልክ ዳር
November 9, 2014

“የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ”

አገሬ (ከስዊድን)፣ 2014-11-05 ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በድረ-ገጽ ላይ ”ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ” በሚል ርዕስ በአቶ አንተነህ መርዕድ የተፃፈው ”አገም ጠቀም” የሆነና ሚዛናዊነት የጎደለው መጣጥፍ ከመቸውም በበለጠ ስለከነከነኝ ነው። አቶ አንተነህ
November 7, 2014

የእስክንድር ውዱ የልደት ቀን ስጦታ!

ከጌታቸው ሽፈራው በጠዋት ቂሊንጦ (ሁለት ቦታ ተከፍለን) እነ ኃብታሙን፣ የሽዋስን፣ አብርሃን፣ በፍቄን፣ አጥናፍንና ሌሎችንም ከጠየቅን በኋላ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጠየቁ ‹‹የተፈቀደላቸውን›› እነ እስክንድር፣ አንዱ ዓለምና መላኩ ተፈራ (የአንድነት አባል የነበሩ) ለመጠየቅ ወደ
November 7, 2014

ከአሜሪካ መልስ – ከተስፋዬ ገ/አብ

በታዋቂው የታሪክ ምሁር በፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን (የOSA አመራር አባል) እንዲሁም በመጫና ቱለማ ማህበር ጋባዥነት በአሜሪካ ያደረግሁትን የሶስት ወራት ቆይታ አጠናቅቄ ወደ ኤርትራ ተመልሻለሁ። ለፕሮፌሰር መሃመድ፣ ለመጫና ቱለማ ማህበር አባላት፣ እንዲሁም በተዘዋወርኩባቸው የአሜሪካ
November 6, 2014

ግልፅ ደብዳቤ፡ ለህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከምንም በፊት ብሔራዊ እርቅና ሃገራዊ መግባባት ዛሬውኑ ያሻናል

ብፁዓን አባቶቻችን ! እኛ ስማችንም ሆነ ምግባራችን ከንቱ የሆነ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት የሚያቀርብ አንዳች በጎ ምግባር የሌለን፣ ይልቁንም ይህን ሃገራዊ አጀንዳ ለማንሳት የማይገባን ታናናሾች ስንሆን፤ ይሁን እንጂ እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
November 3, 2014

የ “ካዛንችሱ መንግስት በአዲሰ አበባ ማዘጋጃ ቤት” – ከግርማ ሰይፉ ማሩ

ዛሬ ጥቅምት 17/ 2007 እግር ጥሎኝ አዲሰ አበባ ማዘጋጃ ቤት ጎራ ብዬ ነበር፡፡ የታዘብኩት ነገር ያስታወኝ ኤርሚያስ ለገስ “የመለስ ትሩፋቶች” በሚል ባወጣው መፅሃፍ ውስጥ “የካዛንችስ መንግሰት” ብሎ ያስነበበንን በገሃድ ከካዛንችስ ቦታ ቀይሮ
October 27, 2014

ዘውደ ወይ ጎፈረ ብሎ መመዳደብም መፍትሄ ነው።

ዳዊት ዳባ Sunday, October 19, 2014 [email protected]  “ይምርጡን ሳናዳላ፤ ሳንገል፤ ሳናስር፤ሳንዋሽና ሳንሰርቅ ፍፁም በሆነ አገራዊ ፍቅር አክብረንህ እናስተዳድራለን ”። የምርጫ መሪ ቃል ብትሆን ያልኳት። ጎሽ እንዲህ ነው መቅደም። አገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ዘጠኝ
October 26, 2014

በአርባ ጉጉ እና አካባቢው በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም – ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን

(24/10/2014) ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በ09/08/2014 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳ አማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ በራሱ የተምታታ ቢሆንም፣ አማራውን ህዝብ የለም ከማለት አልፈው
October 24, 2014

ህወሃት በአማራ ነገድ ሕዝብ ላይ የሚያካሂደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚያስቆመው ማን ነው? (አንተነህ ገብረየ )

አንተነህ ገብረየ  መግቢያ፦ የዛሬ ጹሑፌን ከሰሞኑ ክስተቶች እጀምራለሁ-በዋሽንግተን ዲሲ ከአሜሪካው ፕረዘደንት ጋር ልዩ ውይይት ያደረገው በደሳለኝ ኃይለማርያም የተመራው የህወሃት ቡድን ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማደጓንና በምግብ ራሷን መቻሏን ከአሜሪካው ፕረዝደንት ምስክርነት በማግኘቱና በመሞካሸቱ ጮቤ
October 17, 2014

ማኅበረ ቅዱሳን የመንግሥት ተቃዋሚ ሆኖ አያውቅም!!! – 10ሩ የኔ ወሳኝ ነጥቦች ስለማህበሩ

ከደብረጊዮርጊስ ሰሞኑንን ስለማኅበረ ቅዱሳን በቤተ ክህነት ተደረጎ በነበረና “ፓትርያርክ” አቡነ ማቲያስ በመሩት ስብሰባ ላይ የደብር አለቆችና ተወካዮች የተናገሩትን በተለያዩ የመገናኛ መድረኮች ላይ በስፋት ሰምተናል። እንደኔ እይታ የተባሉትና የተደረገው ነገር ሊገጣጠምልኝ አልቻለም። ለመሆኑ
October 16, 2014
1 171 172 173 174 175 249
Go toTop