ለሕገ መንግስቱ መቆም ሽብርተኝነት ሲባል (ዞን ዘጠኞችን በተመለከተ) ግርማ ካሳ የተማሩ ናቸው። አገራቸውን የሚወዱ። በሕዝባቸውና በአገራቸው ዉስጥ የሚደረገዉ ግፍ እንዲቆም በጽሁፋቸው የሚመክሩ። ማንም ላይ ጥላቻ የሌላቸው። ኢፍትሃዊነትን የሚጠሉ ። አምባገነንነትን እንጂ ማንንም የማይጸየፉ። በጽሁፋቸው ፍቅርን ሰብከዋል። ነጻነትን አውጀዋል። «ዜጎች እንደ እንስሳ ታስረዉና October 14, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት…. ከመልካም-ሰላም ሞላ ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ከ12 አመት በላይ የሰራ ወጣት ጋዜጠኛ “ነበር”፡፡ በነሃሴ ወር ውስጥ በመንግስት ወከባ ህይወቱን ከእስር ለማትረፍ ተሰዶ ወደሀገሩ በሳጥን ለመመለስ እየጠበቀ ያለ ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ…ሚሊዮን፡፡ October 14, 2014 ነፃ አስተያየቶች
‹‹ቀራንዮ፣ መድኃኔዓለም፣ ካህናቱ› (በዳንሄል ክብረት) ቅዱስ ጳውሎስ ተከስሶ በቂሣርያው ገዥ በፊስጦስ ፊት በቀረበ ጊዜ አይሁድ ለብቻቸውቀርበው በቅዱስ ጳውሎስ ላይ ይፈርድበት ዘንድ ጎትጉተውት፣ እነርሱ ማስረጃ ያሉትንም አቅርበውለት፣ ሕጋቸውንም ጠቅሰው ማሳመኛአቅርበውለት ነበር፡፡ አሕዛባዊው ገዥ ፊስጦስ ግን እግዚአብሔርን እናውቃለንም፣ እንፈራለንም October 13, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ትምክህተኛና ጠባብ ማን ነው? – ከአስገደ ገ/ስላሴ መቀሌ የህወሓት ኢህአደግ መንግስት ፖሊሲና ስትራተተጂ ስልጠና በሚል ሽፋን ተማሪዎች በሃገር ደረጃ ከ300 ሺ በላይ የፍትህ አካላት ማለት ዳኞች ቸቃብያን ሕግ ፖሊሶች በሙሉ መጀመርያ በየ ክልሉ ለ15 ቀናት ስልጠና ተሰጣቸው በተለይ በትግራይ የፈትህ October 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ነገረ ህወሓት: ህወሓትና ‹‹ወያኔ›› ምንና ምን ናቸው? – ጌታቸው ሺፈራው (ጋዜጠኛ) ‹‹ህ.ወ.ሓ.ት›› የተሰኘው የፖለቲካ ቡድን ሙሉ ስሙ ሲዘረዘር ‹‹ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ›› መሆኑ ለማንም ግራ የሚያጋባ አይደለም፡፡ በተለይ በርሃ በነበረበት ጊዜ ከረዥም ስሙ ይልቅ ‹‹ወያኔ›› መጠሪያው ሆኖ አገልግሏል፡፡ መጀመሪያ አካባቢ ይህን ስም ህወሓት October 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የደርግና የወያኔ የውይይት ክበብ – ከአንተነህ መርዕድ (ጋዜጠኛ) ጥቅምት 2014 እ ኤ አ ላለፉት አርባ አመታት በአምባገነኖች መዳፍና በካድሬዎች ቁጥጥር ስር ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ዘላቂ ነፃነት እስካላገኘ ድረስ የስርዓት መቀየር ብቻ ለነፃነቱ ዋስትና አልሆነውም፤ አይሆነውምም። አምባገነኖች ጉልበቱን ከመበዝበዝ፣ ከማሰርና ከመግደል October 4, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ልማት ያለ ነፃነትና ፍትሕ ፋይዳ የለውም ከይኩኖ መስፍን (ቦስቶን ሰሜን አሜሪካ ) ሙሱና! አፈና እና አድልዎ ከማንም ግዜ በላይ በሰፈነበት ሀገር ዘላቂ ፍትሕ! ዴሞክራሲ! ዕድገትና የህግ የበላይነት ይመጣል ብሎ ማሰብ ከእባብ እንቁላል እርግብ ይወለዳል ብሎ መጠበቅ ነው:: ዛሬ October 1, 2014 ነፃ አስተያየቶች
አቶ ኃይለማሪያም እንዳሉት የዲሞክራሲ እጦት አብዮትን ያመጣል (ግርማ ካሳ) አገር ቤት የሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ፣ በረእቡ መስከረም 7 እትሙ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከቱርክ የዜና አገልግሎት ኤጀንሲ አናዶሉ ጋር በቅርቡ ያደረጉት ቃለ ምልልስ ለአንባቢያኑ አቅርቧልል። ከቃለ መጠይቁ፣ በተለይም በምርጫውና በፖለቲካ September 30, 2014 ነፃ አስተያየቶች
መነገር ያለበት ቁጥር 7 የክፍፍላችን ገጽታ በልጅግ ዓሊ ባለፈው ዓመት ሃገራችንንም በሚመለከት አስደሳችም፣ አስከፊም፣ አስደናቂም፣ አናዳጅም ተግባሮች ተፈፅመዋል። አሮጌው ዓመት ለአዲሱ ዓመት ቦታውን ሲለቅ ፈጣሪ አምላክ አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የፍቅር፣ የመግባቢያና ችግሮቻችንን ሁሉ የምንፈታበት ዓመት ይሁን ማለታችን አልቀረም። September 29, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የትዉልድ አተላዎች ከመሆን ይሰዉረን – ናኦሚን በጋሻው ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሟቹ የመለስ ዜናዊ ሰላባ ከሆኑት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች መካከል አንዱ ነበሩ። ከ19 ዘጠኝ አመታት በፊት፣ በኩወቤክ ካናዳ የቀድሞ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስተር ጆን ክሬቲየን፣ ባለፈው ሳምንት ደግሞ በስክቶላንድ የአሁኑ የእንግሊዘ September 26, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የህወሓት ትውልድ ገዳይ ስውር መርዝ አሁን እጅግ በላቀ የዕድገት ደረጃ ሆኖው የሚናያቸው የአለም አገራት መሰረታቸው እውቀት ነው::ያለ እውቀት ፈጠራና ምርምር÷ጥበብና ክህሎት÷ዕድገትና ልማት ሊኖሩ አይችሉም:: ትምህርት የእውቀት ቤት ነው:: እውቀት ካለ ደግሞ ምክንያትነት አለ:: ምክንያትነት ካለ ደግሞ ምርምርና September 23, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የቀጣዩ መንግሥታችን ሸክም (ይሄይስ አእምሮ) ይሄይስ አእምሮ (ይህ ጽሑፍ የተጻፈው ግንቦት ውስጥ 2006 ዓ.ም ነው፤ ትቼው ከርሜ ሳበቃ አሁን ምን በል እንዳለኝ አላውቅም ደግሜ ቃኘሁትና ላክሁት፡፡) “እሳቸው በመጡና ድንጋይ በበሉ” አለች አሉ አንዷ የዳግም ዘማች September 15, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ወያኔ፣ ሽብር እና እኛ (ያሬድ ኃይለማርያም) ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ መስከረም 3 ቀን 2007 ዓ.ም. በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ሽብርተኝነት ያለው አረዳድ እና ወያኔ ሽብርተኝነትን የሚተረጉምበት መንገድ ለየቅል ናቸው። በአለም አቀፍ ደረጃ የሽብርተኝነት ጉዳይ እንደ ዋና አጀንዳ ተይዞ September 13, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የ 2007ዓ/ም አዲሰ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ (ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት ) ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት የ 2006 ዓ/ም ዘመነ ማርቆስ ተገባዶ ወደ 2007 ዓ/ም ዘመነ ሉቃስ እንካን በሰላም አሸጋገረን በማለት አዲሱ ዘመን የሰላም ‘የደስታና የብልፅግና ኣመት እንዲሆንል በማለት ለመላ የኢትዮåያ ህዝቦች የመልካም ምኞት September 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች