Browse Category

ጤና - Page 5

Health: የሰውነት መቆጣት (አለርጂ)

አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ውሃ መቋጠርን ሊያጠቃልል ይችላል። እነዚህ የሰውነት መቆጣቶች ሊያነሳሱ
September 17, 2014

Health: ለወሲብ ህይወትዎ ፀር የሆኑ 5 የጤና ችግሮች

አገርና ድንበር ሳይወስነው በሰው ልጆች ሁሉ የሚፈፀመውንና የትልቅ ጉድኝት መገለጫ የሆነውን ወሲብ አስቸጋሪ የሚያደርጉ እና የደስታና እርካታ ምንጭ እንዳይሆን የሚያደርጉትን የጤና ችግሮች ከነመፍትሄያቸው የቅርብ ጊዜ ጥናቶችን ዋቢ አድርገን አሁን እንቃኛለን፡፡ – ጥናቶቹ
September 12, 2014

Health: በእንቅልፍ ልቤ ከብልቴ የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ?

(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ጂቲ እባላለሁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡ ዋነኛ ችግሬ ምን መሰላችሁ? በእንቅልፍ ልቤ በተደጋጋሚ የዘር ፍሬዬ እየፈሰሰ ተቸግሬያለሁ፡፡ ይህ ችግር በተደጋጋሚ መከሰት ከጀመረ አንድ ዓመት ይሆነኛል፡፡ በሳምንት
July 25, 2014

ግልፍተኛነት

በስራም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ ግልፍተኛ የሆኑ ሰዎች ይገጥሙናል፡፡ ምናልባትም እኛ ራሳችን በሌሎች እይታ ግልፍተኛ ልንባል እንችል ይሆናል፡፡ ግልፍተኝነት ተራ በሚባሉ ጉዳዮች ሳይቀር በቁጣ መገንፈልና ይህንንም ተከትሎ ለአላስፈላጊ ውሳኔ ወይም ድርጊት
July 14, 2014

Health: ቃር እያሰቃየኝ ነው፣ መፍትሄውን ንገሩኝ

እንዴት ናችሁ? እኔ ከሰሞኑ ከሚያሰቃየኝ ቃር ውጪ ደህና ነኝ፡፡ ይህ ነው የሚባል የጨጓራ ችግር እስካሁን የለብኝም፡፡ አንዳንድ ጊዜ ከምበላው ነገር ይሆን ወይ? ብዬ ምግቦችን እየለዋወጥኩ መመገብ ጀምሬ ነበር፡፡ የሆነ ሆኖ ልቤን መፋቁ
July 12, 2014

Health: በቂ እንቅልፍ አለማግኘት የሚያስከትላቸው 6 የጤና እክሎች

ከአድማስ ራድዮ አትላንታ የተገኘ (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) እንደሚታወቀው በቂ እንቅልፍ ያላገኘን ከሆነ የመነጫነጭ፣ ለስራ ተነሳሽነት ማጣት እና ድካም የመሳሰሉት ይከሰታሉ። ነገር ግን ከነዚህ ቀላል ከሚባሉ የዕለት ተዕለት ባህሪ ለውጦች በተጨማሪ የዕንቅልፍ
July 9, 2014

በረመዳን ጾም ወቅት በስፋት የሚበላው ቴምር ለጤና ያለው 10 በረከቶች

በዚህ የረመዳን ወር፣ ቴምር ይታወሳል። እስቲ ቴምር የሚከተሉት ጥቅሞች አሉትና ተገባበዙ። እኛም ምክሩን ጋበዝናችሁ። ቴምር በቫይታሚን፣ ማዕድናትና በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዲኖሩት አስችሎታል፡፡ 1) ስብና ኮልስትሮል፦ ከየትኛውም የኮልስትሮል
July 2, 2014

Health: 10 አስደንጋጭ የህክምና ስህተቶች

የህክምና ስህተቶች በየጊዜው ይከሰታሉ፡፡ እንደውም በአገረ አሜሪካ በየዓመቱ 200 ሺህ ሰዎች ይሞታሉ፡፡ አንዳንዶች በአጋጣሚ የአካል ጉዳት ያገኛቸዋል፤ ወይም ደግሞ ህይወታቸው ሊያልፍ ይችላል፡፡ በእርግጥ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት እንደማይጠፋ ሁሉ ሐኪሞችና ነርሶችም
July 1, 2014

Health: ዲ.ኤን.ኤ – DNA ለምን ጉዳይ? እንዴት? መቼ?

ዲ.ኤን.ኤ (Deoxy Ribonucleic Acid) /DNA/ በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ሌሎች በሙሉ የያዟቸው የሞለኪውል ቅንጣቶች ሲሆኑ፤ ገና አንድ ጽንስ ተፅንሶ የተሟላ አካል ባለቤት እንዲሆንና የህይወትን አካላዊ ተግባር እንዲያከናውን የሚረዳ ነው፡፡ የዲ.ኤን.ኤ ቅንጅታዊ ስርዓት

Health: መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለብዎ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? መንስኤውና መፍትሔውስ?

በዓለማችን ላይ እጅግ በርካታ ሰዎች በመጥፎ የአፍ ጠረን የተነሳ ከፍተኛ መሳቀቅና መሸማቀቅ እንደሚደርስባቸው መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን የጉዳዩ አስገራሚ ገፅታ ደግሞ እነዚህ መጥፎ የአፍ ጠረን ያላቸው ሰዎች የገዛ የአፍ ጠረናቸው ችግር እንዳለበት ፈፅሞ
June 29, 2014

‹‹ፋይብሮማያልጂያ›› የኢዮብን ትዕግስት የፈተነው ምስጢራዊ በሽታ ከ6000 ዓመታት በኋላ ህክምና ተገኘለት!

በዶ/ር ነጂብ አል ኢማን ሜዲካል ጋዜጣ ፋይብሮማያልጅያ ምርምሮች እንደሚጠቁሙት ከሆነም ሴንትራል ነርቨስ ሲስተምን የሚያጠቃ ህመም ነው፡፡ ምልክቶቹ ምንጫቸው ከየት መሆኑ በውል አለመታወቁ ሳይንሳዊ ሃኪሞችን ግራ ሲያጋባ ኖሯል፡፡ ‹‹ለብዙ ወራት ባከንኩ፣ ብዙ ሌሊቶችንም
June 26, 2014

Health: የሚበሉና የማይበሉ ምግቦች – ለአስም ህመምተኞች

 ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ        በዚህ የክረምት ወራት መግቢያ ወቅት የአስም ህመም የሚቀሰቀስባቸው ሰዎች በርካታ ናቸው፡፡ ህመሙ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰባቸው ደግሞ ወቅትና ጊዜ ሳይጠብቅ መተንፈስ እስኪሳናቸው ድረስ ለሰአታት እያንቋረሩ ሲያስሉ ማየት
June 22, 2014

Health: የባህል መድሃኒት (ዶ/ር ቁምላቸው አባተ)

ዶ/ር ቁምላቸው አባተ (ሜዲካል ዶክተር) ባህላዊ ህክምና በነባር (ኢንዲጂኒየስ) ኀልዮቶች፣ እምነትና ልምዶች ላይ የተመሰረተ የእውቀት፣ ክህሎትና ድርጊት ድምር ውጤት ነው፡፡ ጤናን ለመጠበቅ እንዲሁም በሽታን ለማወቅ፣ ለመከላከል ብሎም አካላዊና ስነ አእምሯዊ ህመሞችን ለመሻር
June 21, 2014

Health: በኢትዮጵያ ቪያግራ ገበያ ደርቷል፤ * የቪያግራ ተጠቃሚዎች ሊያውቁት የሚገቡ እውነታዎችና ጥንቃቄዎች

ቪያግራም እንደ ራስ ምታት ክኒን? ፋርማሲስት ወይዘሪት ዙፋን በቅርብ ጊዜያት ቁጥራቸው እየጨመረ የመጡትን የወሲብ ማነቃቂያ እንክብል ተጠቃሚዎች መብዛት ቢያስገርማትም ምክንያቱን ከብዙዎቹ ተጠቃሚዎች ትሰማለች ነገር ግን ብዙ ጊዜ ያለማዘዣ በድፍረት መጥተው ለመግዛት የሚከራከሩ
June 21, 2014
1 3 4 5 6 7 11
Go toTop